ጎዳና ለኢትዮጵያ በጸጋዬ ራዲዮ የ2.09.2021መሰናዶ። "ኢትዮጵያ ባለ ቅኔ አያስፈልጋትም።" አቶ ጎዳና ያዕቆብ ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያን ታላቅናት በተዳፈሩት ልክ የኔታ ጎዳና ያዕቆብ በጽዋ ሚዲያ የሰጡት መልስ ተጠናቅሮበታል። ያ ቦርቃቃ መታበይ ተቀጥቶበታል። ገስጸውታልም በሚገባ። "ዪኢትዮጵያን ታላቅነት ለመመሰክር የማልቀይረው ቀለም የለም። አማራ ኢትዮጵያን ስለ አከበረ በሽተኛ ከተባለ እኔም ያ በሽታ አለብኝ። በሽተኛ ነኝ፤ ከሃይማኖቴ በስተቀር ማንኛውንም ቀለሜን ብሄረሰቤን ጨምሮ እቀይራለሁ ያሉበት ወሳኝ የቃል ኪዳን ማንፈሴቶ ነው።"