ልጥፎች

ከጁላይ 21, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Julay 12/ 2021

ምስል
  ከአራት ወር በፊት አዲስ አበባ በዝምታ ምርጫዋን አጠናቀቀች ብዬ ጽፌ ነበር። ያልኩት አልሆነም። የአጣዬ መቃጠል ለዛ ድል ነበር። ስጋት ሽብር ለማህበረ ኦነግ የድል ርካብ ነው። መከራውን በልኩ መረዳት ይጠይቃል። እኛ ገና ለብም አላልነም። "ተረኝነት" የሚሉ ፖለቲከኞች የገዳን ወረራ፣ የገዳን አስምሌሽን፣ የገዳን መስፋፋት ሲያቆላምጡት ባጅተዋል። የትግራይ እና የፌድራሉ ጦርነት የገብር አልገብርም መሆኑንም በጥዋቱ ገልጫለሁ። የኔታ ጎዳና ያዕቆብም ቆፍጠን ባለ አማርኛ ትግራይን የማበልፀግ ጦርነት ሲሉ ዕይታቸውን አጋርተዋል።   ከሰሞናቱ አጤ አብይ ደግሞ ብልፅግናን ቢቀላቀሉ ይህ አይሆንም ነበር ሲሉ ውስጥ ዕቃውን የሂደቱን ዘረጋግፈውታል። አያችሁ መደማመጥ ቢኖር ያለ አቅም የምናፈሰውን አቅም አደራጅተን በሃሳብ የመሞገት፣ የማደራጀት ተቋማዊ ትግል መጀመር ይቻል ነበር። እኔ በግል ካልሆነ በድርጅት ደረጃ ከአጤ አብይ መዳፍ ውጪ የሆነ ድርጅት ስል ባጅቻለሁ። የሆነው የግርዶሽ ማርገጃ ነው። ለዕውቅናው በስውርም በግልፅ ተሆነ። መጪው ጊዜ ከባጀው ይከብዳል። ውኃ ያዘለ ተራራ ነው። በተለይ ለአማራ። የሆቴል እዬተከፈላቸው ከአውስትራልያ፣ ከስሜን አሜሪካ፣ ከአውሮፓ ሽርሽር ላይ የባጁት የሞጋሳ ምርኮኞች ከእንግዲህ አፍንጫህን ላስን ይጠብቁ። እንደ አሮጌ አካፋ እና ዶማ ይወረወራሉ። የጨበራ ተዝክሩ በኦነግ አሸናፊነት ተደምድሟል። ስልቡም ተሰልቦም፣ ተሰልስሎም ደመነፍሱን ይወዛወዛል። አዲስዬም አዲሱን ዘመናዊ የሉባውያን መረገጥን ታሽሞንሙን። የገዳዋ የምርጫ ቦርድ ልዕልትም ከአማካሪዋ ጋር ደረብ ካለ የዶላር ጉርሻ ጋር መፎረሽ ነው። ድል በድል¡ ኢትዮጵያን ክዶ ኦሮማይዜሽን ነገሰ። አቶ ያሬድ ጥበቡ ከኤርትራዊው ጋዜጠኛ ከአቶ ሰናይ ጋር በነበራቸው ቆይታ ቦንብ የ

#አዛውንቱ ጋዜጠኛ ይፈቱ።

ምስል
  #አዛውንቱ ጋዜጠኛ ይፈቱ። ዕለተ አርብ ማዕዶተ ኢትዮጵያ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። "ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።" (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯)     አዛውንቱ ጋዜጠኛ የአንጀት በሽተኛ ናቸው። ያገኙትን አይመገቡም። ለአንጀት በሽተኛ እንኳንስ እስር ቤት ቤት ውስጥ ብዙ አስቸጋሪ ነገሮች አሉበት። አቶ ታዲዮስ ታንቱ ደፋር ተናጋሪ እና ሞጋች ናቸው። ታሪክን አልክድም ባይ ናቸው። የበደሉ ሠወች በተግባራቸው ይቀጡም ባይ ናቸው። ይህ መብት ነው። እሞግታለሁ የሚል ሊሞግታቸው ይችላል። በዚህ ዕድሜ አስሮ መበቀል ግፍ ነው። እሳቸው የአገር አሻራ ናቸው። አሻራቸው የኢትዮጵውያን የነፃ ህዝብነት ምስክር ናቸው። ነፃ ህዝብ ነፃነቱን በድፍረት መጠቀም አለበት የሚል አመለካከት ያለባቸው ይመስለኛል። ይህን በማድረጋቸው ብቻ ይህን ያክል መከራ በዬዘመኑ ሊከፍሉ አይገባቸውም። አሁነኛ ሰወች ስንት ሹመት ሽልማት ምስጋና ሲታደላቸው እናያለን። ይህም ቀርቶ ሰላማዊ ኑሯቸው ለምን ይታወካል። መንግሥት ወላጅ ማለት ነበር የአንድ ሰው ባህሬን መቻል እንደምን ይሳነዋል የኦዳ ገዳ ኦህዴድ መራሹ የአዳማ ሥርዕወ መንግሥት ነኝ እስካለ ድርስ። ግፍ ነው እኒህን አዛውንት እንዲህ አሥሮ ማሰቃዬት። የአንጀት በሽተኛ መሆናቸው እራሱ ምን ያህል ይህ ሥርዓት ጨካኝ እንደሆነ ያመሳክራል። እናት ብዙ ዥንጉርጉር ልጆች አሏት። ሁሉንም እንደባህሬያቸው ትይዛለች። ይህን ማድረግ የሚችል መሪ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የሚኖራት። የኦሮምያ የሽግግር መንግሥት መሠረትን ያሉ ኦነጎች በክብር ተቀምጠው በሃሳብ የሞገተ ነፍስ እንደምን ይታሠራል? ግን ኢትዮጵያ የማን ናት? ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 16

እመነኝ አትበለው።

ምስል
  እመነኝ አትበለው።   ማስረጃም አታቅርብ። ማገዶም አትፍጅ። እጬጌው ሂደት ለዕውነት የደነገልክ፣ ለመርህ ዘብ የቆምክ ፅናት መሆንህን ለቀኑ ቀን የሰጠው ዕለት ያውጃል እና። ይልቅ እራሱን ነፃ ላላውጣው ነፍስ እዘንለት። በቀናት ውስጥ አመክንያዊ ሂደቶች ማንዘርዘሪያ አላቸው። አንተ በተፈጠርክበት መክሊት ስለመሆኑ ለባለ ህሊናማ ዓይናማወች ይገልጣል። ስለዚህ እመነኝ ብለህ እሰጣ ገባ አትግባ። አቅም አታባክን። አንተ አንተን መሆን ካልተሳነው በመክሊትህ ልክ ዋጋህን ሳትለጥጥ ወይንም ሳታጎብጥ ወይንም ሳትቀረቅር ወይንም ሳታጣብቅ በተፈጠርክበት ምርቃት ውስጥ መሆንህን ምግባርህ ይገልፀዋል። ያብራራዋል። ይኽው ነው። በራስህ ውስጥ ካለህ አንድ ነገር ግን አትርሳ። ቅንነትህን፣ ግልፅነትህን፣ ዕውነት ፈላጊነትህን፣ መርኽ፣ አክባሪነትህን፣ እርህርህናህን፣ ትጋትህን፣ ድካምህን የሚመርቅ ፈጣሪ እንዳለህ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ለቀኑ ቀን የሰጠው ዕለት የችግር ቋጠሮ ይፈታል።

Julay 12/2019 የዴሞክራሲ ፎርፌ

ምስል
 Julay 12/2019 የዴሞክራሲ ፎርፌ   ግርም ከሚሉኝ ጉዳዮች "አህዳዊነት" ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። አህዳዊነት እንፈልጋለን የሚሉ ዜጎች እኮ እንደ ዜጋ መብት ሊሰጣቸው ይገባል። ዴሞክራሲ እኮ ልትሰማው እማትፈልገውን ነገር ታግሰህ ማድመጥና በላቃ የሃሳብ ብልጫ መርታት ነው። ሉዕላዊነትን እንዲደፈር ጦርነት አዋጁን መሪን አንቀባረህ ይዘህ፤ ስለሚዘረፈው፤ ስለሚጠፋው ንብረት ብቻ ሳይሆን መተኪያ ስሌለው የሰው ልጆች ህይወት ያለ አግባብ መቀጠፍ፤ ተስፋቸው መዘቅዘቁ፤ ስለሚዘረፈው የአገር አንጡራ ኃብት፤ አገር እንመሰርታለን አጀንዳ በፌስታ በቤተ መንግሥት ግብረ ሰላም እያዝመነመንክ ሌላው የተለዬ ሃሳብ ያለውን ወዮ! የተገባ አይደለም። ለመሆኑ አህዳዊ መንግሥት የሚሉ ድርጅቶች አሉን? ግለሰቦችስ ቢሆኑ ቁጥራቸው ምን ያህል ነው? ይህ ተጠንቷልን? በአህዳዊ ሥርዓት ያሉ አገራት ብልጽግናቸውን ኃያልነታቸውንስ ቀንሶታል? ቀድሞ ነገር እኮ ክልል አደረጃጀቱ እኮ የቋንቋ ፌድራሊዝም ይባል እንጂ በውስጡ የአህዳዊ መንፈስ ያለበት ነው። በፌድራሊዝም ጽንሰ ሃሳብ የተሻለው የአማራ ክልል ብቻ ነው እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ በቋንቋው ፌድራሊዚም ማለቴ ነው። እኔ ስለምን ሃሳቦች ማስፈራሪያ "አያ ጅቦ መጣ" በኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ ነገሰ ግርም ይለኛል። ሌላው የሚገርመኝ ደግሞ ዴሞግራሲያዊ አካሄድ ሲባል ነው። የአንድ ቀንጣ ነፍስ ሃሳብ ለማስተናገድ አቅም የለሽ የ100 ሚሊዮንን እማ እንዴት ተብሎ ነው? እንደ እኔ ዜጎች የተሻለ ነው የሚሉትን ሃሳብ ያቅርቡ በሃሳቡ ላይ ሙግት ይከሄድበት አስቀድሞ ሃሳቦችን ማስፈራሪያ ከማድረግ ይልቅ። መብትም ነው፤ ነጻነት ነው። ራሱ በፌድራሊዘም አንደራደርም የተገባ ቋንቋ አይደለም። መደራደርም አለመደራደርም የሚቻለው መርሁ

አቅምህ ለህልውና ተጋድሎህ ብቻ ይሁን።

ምስል
  አቅምህ ለህልውና ተጋድሎህ ብቻ ይሁን።   አማራዊ ማንነት፣ አማራዊ የተፈጥሮ ኃብት፣ አማራዊ ትውፊት፣ አማራዊ ትሩፋት የህልውና ተጋድሎ ላይ ናቸው። ጋሞዊ ማንነት፣ ጋሟዊ ትውፊት፣ ጋሟዊ ትሩፋት፣ ጋሟዊ ታሪክ የህልውና አደጋ ላይ ናቸው። ጌዴኦዊ ማንነት፣ ጌዴዋዊ ትውፊት ታሪክ ተመክሮም የህልውና ተጋድሎ ላይ ናቸው። ጉራጌያዊ ማንነት፣ ትውፊት፣ ትሩፋት፣ መክሊትም የህልውና ችግር ላይ ናቸው፣ ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ልሙጡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቁም መራራ መከራ ላይ ናቸው፣ የኔታዋ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህልውና በከፋ እንቆቋዊ ጥቁር ዘመን ላይ ትገኛለች፣ አዲስ አበቤ በጣሊያን ጊዜ ከነበረው እጅግ በከፋ ጭቆና እና ስቃይ ላይ ይገኛል፣ ደቡብ ለወራሪው እና ለተስፋፊው ኦሮሙማ መቋደሻነት በቅርጫ መሰናዶ ላይ ነው የሚገኜው፣ አዬሩ በመንግሥት በተደራጀ ሽብር፣ ቀውስ፣ ስጋት ላይ ነው ያለው፣ ሁለመናው ኩፍትርትር ያለ ነው። በዚህ ማህል ኮሮና ከአጀንዳ ውጪ ሆኗል። ኢትዮጵያ የኮሮና በሽታ አደጋ ዕውቅናው እዬተጣሰ ነው። መኖርን የሚቀሙ የሜንጫ፣ የጉጠት፣ የመጥረቢያ፣ የካራ ኮሮናዎች ድል ላይ ናቸው። ደምን እዬተጎነጩ ፌስታ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያ ምጣት ላይ ናት። ይህም ሆኖ ህሊናቸው የተሰወረ ወይንም የተደገመባቸው ፋሺስታዊው የጭካኔ ሥርዓት ይቀጥል ዘንድ ጉዝጓዝ በማንጠፍ ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በዝንጉዎች ህብረት ልታመልጥ ትችላለች። እርኃቡን፣ ወረርሽኙን፣ የተፈጥሮ አደጋውን፣ አንበጣውን፣ ኮሌራውን፣ ፈንጣጣውን፣ የውጭ ግንኙነቱን ስታስቡት ትንፋሽ ያጥራችኋል። ኢትዮጵያ እራሷንም ለማኖር ጋዳ ሆኖባታል። ጭንቅ ላይ ናት። ህማማት ላይ ናት። አምጣችሁ አትወልዷት ነገር አቅም የለም። ምን ይሻላል? ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie በቃን የገዳ ሥርዓት!

Amhara leader, the deputy president of Ethiopia’s Amhara region, Fanta Mandefro, tells Al Jazeera

ምስል
  ‘We are just defending our land’:     Q&A with Amhara leader, the deputy president of Ethiopia’s Amhara region, Fanta Mandefro, tells Al Jazeera additional forces have been deployed to the borders with Tigray. Members of Amhara militia gathering in the village of Adi Arkay, northeast from the city of Gondar! Tigrayan fighters this week launched a new offensive along the southern border area with the Amhara region to retake territory they say was seized by Amhara fighters during the ongoing war. Federal troops have since withdrawn from much of Tigray and the government in Addis Ababa declared a unilateral ceasefire. Al Jazeera spoke to Fanta Mandefro, deputy president of the Amhara region, who said additional Amhara special forces had been deployed to the borders to defend their land and people. The interview below has slightly been edited for brevity and clarity. Fanta Mandefro: The Amhara regional government is defending its people against the aggression of TPLF, which has open

ኢትዮጵያ ከፋት። እኔም።

ምስል
  ኢትዮጵያ ከፋት። እኔም።   እኛም ውስጣችን እዬገደልነው ነውና ነፍስ ይማር። ግን ኢትዮጵያ ትፀልይ ወይንስ ታልቅስ? ዛሬ ጥዋት ዕንባዋን ለመታደግ በተጠራ የዲሲ ህሊናዊነት ስምምነት አልተደረሰም። አዳጠው። እኔ ሳስበው አንድ ሰው ከሁለት የመተርተር ያህል ነው። ለዚህ ትግል ዕድሜ ዘመናቸውን የሰጡ፣ የተሰው፣ ወጣትነታቸውን የገበሩ፣ አካላቸውን ያጡ፣ የመከኑ፣ ጫካ ለጫካ የተንከራተቱ፣ በእስር ቤት ለተገላቱ፣ ተሰደው ወላጆቻቸው ሳያገኙ በሞት የተነጠቁ ስንቱ ይነሳ ዛሬን ሳናግረው ሆድ ባሰኝ። የዕውነት ሆድ ባሰኝ፣ የሚሆን መስሎኝ የምችለውን አድርጌ፣ አልሆን ሲል በራሴ መንገድ ሰብሰብ ብዬ ብታገልስ ብዬ የወሰንኩት ውሳኔ ፅድቅ ነበር። እርግጥ በወቅቱ የዘመቱብኝ፣ ያዘመቱብኝ ሰዎች ሆኑ ያልተረዱኝ ወገኖቼ ዛሬ የሚነግራቸው ዕውነት አለ። ካዳመጡት። እነዛኑ ናቸው አሁንም ለዕንባ ድምፅ እንዳይኮን የሚያነኩሩት። የዲሲውን ስብሰባ ሂደት ከኢትዮ 360 አዳመጥኩት። ህወሃት በአንድ መትረዬስ ሳትለይ ቢያገኛቸው የማይለቃቸው፣ ወይንም ካቴና የማያማርጥላቸው ወገኖች በኢትዮጵያዊነት ጥሪ ላይ እንዲህ ዛሬ ተባደግ ሲሆኑ ማዬት፣ በተለይም ትውልዱ አሳዘነኝ። ብክነቱ። ኢትዮጵያ ከአብይዝም በላይ ወይንስ በታች? ይህን መመለስ የቻለ መንገዱ አይጠፋበትም። ኢትዮጵያስ መጨረሻዋ ምን ይሆን? እኔ እንደማስበው የሰው ልጅ እንደ በግ ቆዳው ተገፎ፣ ተቃጥሎ፣ ብትን የቀብር አፈር ከማጣት በላይ ምን ይምጣ? ይህን ከኢትዮ 360 አዳምጫለሁኝ። የአቶ ዬሖንስ ወልዴ የሉሲ ትቤት መሥራች ዕንባ የፈሰሰው ለትውልዱ ነው የመሬት የማጣት ጥሞና ነበረው። ይህን የውስጥ አለማድርግ ማን ይባል? ምንስ ይባል? አብሮ መሥራት ካልተቻለ የግልን ኃላፊነት ብቻም ሆኖ መወጣት ይገባል። ጊዜ ዕውነትን ያፈልቃልና። የትና

Das Volk der Amhara ist zu einem Laboratorium aller Grausamkeiten geworden. • Der OLF (OPDO - PP)Bedeutung.

ምስል
  Das Volk der Amhara ist zu einem Laboratorium aller Grausamkeiten geworden. • Der OLF (OPDO - PP)Bedeutung.    Anti-Mensch, Anti-Natur; Anti-Rotes Kreuz. Anti-Güte, Anti Amhara-Generation; Anti-Solidarität, Anti-äthiopische Geschichte; Anti-Erbe, Anti-Nationalflagge, Anti-amharische Sprache, Antisemitismus, das Anti-Amhara Volk-Weisheitssystem ist eine Belastung für unseren heiligen Planeten. Daher sollte die Regierung von OLF die Macht durch einen friedlichen Übergang an das Volk übergeben. Sie können es sich nicht leisten. Sie haben keine Wesenheit, weder Management noch. alle Keine, aber Störung ist grosse. Sie haben keine Geduld. Sie sind Krisenmotoren. • O! mein Gott. Immer noch, das sind Amaras, die von der Regierung brutal massakriert wurden. Es wurde diesen Monat gemacht. Verhaftete Amharas forderten friedlich ihre Freilassung. Und sie schlugen die Demonstranten mit schweren Waffen nieder. Der Unterdrücker ist die Regierung. Der Ort ist Schwa Robit. Nachdem sie sie getötet

ለሶስት ዓመት በግዞት!

ምስል
  ለሶስት ዓመት በግዞት!   ለሁለት ዓመት በግዞት የአርቲስት ኃጫሉ ሃውልት እስከ አዋርድ። ሰንበትን ለተቆርቋሪነት። ሰንበትን ለሰባዕዊነት። "ኢትዮጵያዊውም አቤሜሌክ ኤርምያስን፦ ይህን አሮጌ ጨርቅና እላቂውን ልብስ በብትህ ከገመዱ በታች አድርግ አለው፣ ኤርምያስም እንዲሁ አደረገ። ኤርምያስን በገመዱ ጎተቱት፣ ከጉድጓዱም አወጡት፣ ኤርምያስም በግዞት ቤት አደባባይ ተቀመጠ።" (ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፰ ቁጥር ፲፪ - ፲፫ ) ኦነግ ኢትዮጵያ ሲገባ 5 ንፁህ የአማራ ልጆች በአደባባይ ተጨፈጨፋ። 1300 ጦላይ ተወረወሩ። ከእነዛ የተረፋት ሦስት ዓመት ሙሉ ታስረዋል። ጠያቂ የላቸውም። ሁነኛ የላቸውም። 5 ሰማዕታት በሥም አናውቃቸውም። ዶር አብይ ሲቀልዱ ለለውጥ እንደተከፈለ መስዋዕትነት ቁጠሩት ብለው ነበር። ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ። ከዛ የተረፋት አማሮ ላይ የጫካ ክንፋቸው ሥማችሁ አማራ ይመስላል ብለው እንደ ጨፈጨፏቸው እነኝህም በሥማቸው እስር ቤት በግዞት የተቀመጡ ናቸው። ሌሎቹ ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ አዲስ አበባን ለማውደም በሠሩት የአርቲስት ሃጫሉ ህልፈት ምክንያት እንዳይሳካ ያደረጉ፣ ቤተ እግዚአብሔርን ከቃጠሎ ያዳኑ አርበኞች፣ ሰማዕታት ናቸው። ተረስተዋል። ከእነኝህ ሌላም አዲስ አበባ በብሔራዊ ባዕላት ጎላ ብለው የሚታዩት ሁሉ እዬታፈኑ የት እንደደረሱ አይታወቅም። አፋኙ የዶር አብይ ማፍያ ነው። ቤተሰብ ሪፖርት አያደርግም። የት ሊገባ። በዚህ የታፈነ አዬር ውስጥ ተሁኖ ስለዴሞክራሲ ቅልጣንም ቅብጠትም ነው። መኖርን ለማኖር እንትጋ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 16/07/2022 ርትህን ከእዮር።

ይሕ ሕዝብ፡-< በፀጋዬ ራዲዮም በንባብ ይቀርባል።

ምስል
  ለመሰናበቻ ከአቶ ጋሻው አባተ ያገኜሁት ነው የእኔም የ፲፭ ዓመት የትጋቴ መስክ የብላቴው የማር መንፈሱ ነውና።  በፀጋዬ ራዲዮም በንባብ ይቀርባል።        "ይህን ሕዝብ በቅጡ ካላስተዳደራችሁት የዋዛ አይምሰላችሁ … ይህ ህዝብ አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት ያስቆረጠ፤ በእምዬ ምንሊክ ሐውልት ላይ ቁማር የሚጫወት፤ አባባ ጃንሆይን (ሥዩመ-እግዚአብሔር) አንግሶ ያዋረደ፤ ቆራጡን መሪ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማሪያምን አንቆራጦ ያባረረ (በቁሙ አስቀምጦ ቲያትር የሚያሳይ)፤.   መሪዎቹን የሚፈራ- መሪዎቹን የሚጠላ መሪዎቹ የሚፈሩት-መሪዎቹ የማይወዱት ሠምና ወርቅ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡   ይሕ ሕዝብ፡-   ፍቅሩንም ጥላቻውንም በሆዱ የሚፈጅ ምሥጢረ ሥላሴ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡ ይሕ ሕዝብ፡-    ንጉሡ ጥለውት ጠፍተው (ተሰደው) ለራሡ የጎበዝ አለቃ በመፍጠር ፋሺሽቶችን ተዋግቶ አገሩን ነፃ ያወጣ፤ መንግሥቱም (ኃይለማሪያም)ወደ ዚምባቡዬ ሪፈር በተባለ ጊዜ ራሱን በራሱ ያስተዳደረ ጨዋና ንጉሡ ከሥደት ሲመለሱ አልጋውን ያስረከበ የዋህ ሕዝብ ነበር (አይገርምም?)፡፡   ይሕ ሕዝብ፡-   በራሡ ቋንቋ ፍቅሩን አስከመቃብር የጻፈ፤ ሼክስፒርን ፈቶ የመግጠም ፀጋ (ዬ) የተሠጠው ሕዝብም ነው፡፡ ይሕ ሕዝብ፡-   በቅዱስ ያሬድ በኩል ከሠማየ ሠማያት የመልአክትን ዝማሬ ሰምቶ ዜማ የሠራ ዜመኛ ሕዝብ ነው፡፡ ይሕ ሕዝብ፡-   ጦርነትን በባዶ እጁ እንዳሸነፈ ሁሉ ኦሎምፒክንም በባዶ እግሩ ድል ያደረገ ጉደኛ ሕዝብ ነው፡፡ (ሮም ሁለቴ ጉድ ሆነች እንዳሉት የአውሮፓ ወሬኞች…)   ይሕ ሕዝብ፡-   የዓባይን ልጅ ውሀ ጠማው ተረቱን እያደሰ ሱዳንን አልፎ ግብፅን እስከ ሲናይ በርሀ ውሃ የሚያጠጣ ሳይተርፈው የሚቸር ውሃ የሚያደርግ ሕዝብ ነው፡፡   ይሕ ሕዝብ፡- ሌላው

የምዕት #የደግነትወሰባዕዊነት ጉልላት ኢትዮጵያዊው ቅዱስ እዮብ እና የመልዕክቱ ሙሴነት።

ምስል
  የምዕት #የደግነትወሰባዕዊነት ጉልላት ኢትዮጵያዊው ቅዱስ እዮብ እና የመልዕክቱ ሙሴነት። "የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያሳካለታል።" (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)       ማህበረ ቅንነት የኔወቹ እንዴት አደራችሁልኝ? ደህና ናችሁ ወይ? ልዕልት ኢትዮጵያስ ከቶ እንዴት እዬሆንሽልኝ ነው። ትናንት ስባትል ስለዋልኩኝ ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ንግግሩን። ትህትና ዕውን በዕውን ቁሞ ሐዋርያ የሆነበት አጋጣሚ ነው። ዶር ብንያም የተሰጠው የክብር ዶክትሬት ያልተገባው ስለመሆኑ በትህትና ሞግቷል። ትውልድ እንዲህ ይገነባል።   የታዳሚውን ዕድምታ፤ ተመስጦ፤ የማድመጥ አቅም፤ ውስጣቸው ያለው ርህርህና ያጽናናል። ያስተምራል። ይመራል። ይፈትሻል። ይመረምራል። ይዳኛል። ይመዝናል። ይመክራል። ይገስፃል። ይሞግታል። ብዙ በጣም ብዙ የምርምር ሥራ ቢሠራበት የኢትዮጵያዊነት ኃይለ አቅም ምን ያህል ጥልቅ እና ምን ያህል የተመሰጠረ አድብቶ ዘመኑን እዬጠበቀ ስለመሆኑ ራዲዮሎጂ ነው። ለዚህ ገዢው አደብ ገዝቶ እራስን በዕውነት ቴርሞ ሜትር ሙቀቱን መለካት ነው።   መመረጥ፤ መመረቅ። ሰማዕትነት። መሰጠት ምን እንደሆን? ምን እንደሚመስል በዕውን ተቋም የሆኑበት ሰብዕና እንዲህ ጉልላት ሆኖ ማዬት የፈጣሪ ታምር እና ገድሉ የማዬት ዕድል ነው ዬተሰጠን። እግዚአብሄር ሥጦታው፤ የሽልማት ደረጃው ጥልቀቱ ለመግለጽ ቃል መግለጽ ይሳነዋል።    ውጭ አገር ፖሊሲው ደግነት፤ ርህርህና፤ ተፈጥሯዊነት፤ ግሎባልነት፤ አጽናኝነት ነው። ስለዚህም ይህ በመንግሥትም በግልም፤ በማህበረሰብ የሚደረጉ መልካምነቶችትልማቸው በቅንነት ይስተናገዳሉ። እኔ በምኖርባት ቅድስት አገር ሲዊዘርላንድ ይህ ዕውን ሆኖ አያለሁኝ። በእኔ በህይወቴም።   ሆስፒታል ስሄድ ሊፍት አልጠቀም። በደረጃው ነው

ቢፈሩሽ የተገባ ነው። ሊቀ ትጉኃን ነሽና።

ምስል
  ቢፈሩሽ የተገባ ነው። ሊቀ ትጉኃን ነሽና።    ለማቀርበው ዕውነት ሙግት ያለው ይምጣልኝ። በፍቅር እንወያያለን። ብርቱዋ ካቴና የድል አጥቢያ አርበኛ የቤተመንግሥት ሁነኛ የሆነበት ገጠመኝ በቅጡ ሊሞገት ይገባልና። "እግዚአብሄርን የሚፈራ ትዕዛዙንም    እጅግ የሚወድ ሰው፤ ምስጉን ነው።" (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፩ ቁ ፩)       ውዴ እንዴት አለሽልኝ? የእኔ ብርቱ ሙሉ ፲፫ ዓመት ለምታምኝባቸው የዕውነት ማህለቆች ፊት ለፊት ተጋፈጥሽ። አቅመ ቢሶች ይፈረሻል። ይገባል ሊፈሩሽ ይገባል።   ሁሉም አለሽ እና። እናት ነሽ። ሚስት ነሽ። እህት ነሽ። መምህር ነሽ። ሞጋች ነሽ። ልጅም ነሽ። የብዕር ጠብታ ጥሪም መሪም ነሽ። አቅምሽ በአቅምሽ የተከሰተበት መስክ አቅመ ቢሶችን አስበረገጋቸው።   እናም አካልሽን ማገታቸው የብቃትሽን ልክ ማዕቀብ ሊጥሉበት አይችሉም። መቼውንም። አንቺ እራስሽ ተቋም ነሽና። አንቺ እራስሽ የትውልድ አብነት ነሽና።   የእኔ ብርቱ ትጋትሽ በብቃት፤ ትትርናሽ በምሳሌነት፤ ድፍረትሽ በዕውነት ፋፍቶ መከራ እንድትቀበይ ሆኗል። ግን "ከመከራ ጀርባ ታላቅ ክብር አለ" ይላል ወንጌል። ክብር ነሽ። ከብረሻልም። ፀፀት የለብሽም።    መምህርነትሽ ከተጎዳው ጎን፤ ከዕንባ ዋነተኛ ጎን መቆምሽም ቢሆን የዛሬ አይደለም። እኔ ለተጨማሪ ተሳትፎ ከፀጋዬ ድህረ ገጽ እና ከፀጋዬ ራዲዮ በተጨማሪነት የደጉ ዘሃበሻ፤ የደጉ ሳተናው ድህረ ገጽ ቋሚ አምደኛ ከሆንኩበት ጊዜ ከ2013ጀምሮ ነው እማውቅሽ። ወደ ፲፫ ዓመት አውቅሻለሁ። ብርቱ ነሽ። ጠንካራ ነሽ። አንድ ጊዜ ኢሜል ሁሉ ልኬልሽ ነበር። ግርም ብለሽኝ። ዬእኔ ውድ አይዞሽ።    አንቺ በታገልሽበት ዘመን ከካቢኔው ውስጥ አንድ ሰው ብቻ በትግል ከነበሩት በስተቀር፤ በአገዛዙ ዬዬትኛ

ጠባቂው። መልካምነት እንደ ጊዜ ብቻ አይደለም። በመሄድ ውስጥ ቀድሞ ይጠብቃል። ምርቃት፤ ሽልማት ይሆናል። የመልካምነት ተፃራሪው ግን ይመነጥራል።

ምስል
  ጠባቂው። "የሰው ልጅ መንገድ ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።" (ምሳሌ፲፮ ቁጥር ፱)       ማህበረ ክብር ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? ደህና ናችሁ? አይዞን። የሰው ልጅ የተሰጠውን ጊዜ ለመልካምነት እና ለደግነት ሊያውለው ይገባል። ደቂቃወች ይናገራሉ፤ ያናግራሉ። ደቂቃወች አልፈው ሊጠብቁም /// ላይጠብቁም ይችላሉ። ከጥሪት አንፃር። መልካምነት ለእኔ ጥሪት፤ ትውፊት እና ትውልድ አበርካች ፀጋ ነው።   መልካምነት እንደ ጊዜ ብቻ አይደለም። በመሄድ ውስጥ ቀድሞ ይጠብቃል። ምርቃት፤ ሽልማት ይሆናል። የመልካምነት ተፃራሪው ግን ይመነጥራል።    ስለዚህ አወንታዊ ሰብዕናወችን ማቅረብ፤ አሉታዊ ሰብዕናወችን ማራቅ ጤንነትን ለማንነት መቀለብ ነው። ምርቃት blessing. ክፋነትን ላለማድመጥ ከአሉታዊ ሰብዕናወች መራቅ የመወሰንን አቅም ይወስናል።    በተለይም ኃላፊነትን እና ተጠያቂነትን በቤተሰብ፤ በማህበራዊ ግንኙነት፤ በአገራዊ፤ በአህጉራዊ ሆነ በተፈቀደላቸው ልክ በግሎባሉም ሁነት የድርሻቸውን የተወጡ፤ በህይወቱ ውስጥ የኖሩ ሰብዕናወች መዋዕለ መንፈሳዊ ግብረ ሰላማቸው ለአወንታዊ ሰብዕናወች ብቻ ሊሆን ይገባል። ጊዚያቸውን ቆጥበው ማኔጅ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።   ጊዜን፤ ገንዘብን፤ ጉልበትን፤ ቅዱሳዊ የምክር አገልግሎት ሁሉ በርካሽ ለሚቀልቡ ቅኖች፤ የመልካምነት ጥገትነታቸው ከሚበቅልበት ማሳ ላይ ማተኮር ብልህነት ነው። በሌላ በኩል ይህን ማድረግ ለራስ የጤንነት ሰብዕናም ዘብ መቆም ነው። አሉታዊ ሰብዕናወች የሚያውቁት እራሳቸውን ብቻ ስለሆነ ይጎዳሉ። ያደቃሉ። ቢድኑ መድከም ጥሩ ነው። የማይድን ጉድጓድ ሰብዕና ከሆነ ግን ለራስ ጤንነት ማሰብም ይገባል።   ከመልካም ሰወች ጋር መሆን በረከት ነው። ጤና ነው። ሰናይ ነው። ትምህርት