ልጥፎች

ከኦክቶበር 11, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ህም! እባከወት ዴሞክራሲን ካለ ቦታው አያንገላቱት።

ምስል
ህም! እባከወት ዴሞክራሲን ካለ ቦታው አያንገላቱት።     ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ለወሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ለቲማቸው የተፃፈ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።"       #ዕፍታ ።   ሰሞኑን በነበረው ብሄራዊ ጉባኤ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ስለ ዴሞክራሲ አንስተዋል። መክፈቻ ሥርዓቱ በበላዩ ላይ ሲከረቸም ተሰማኝ። ሰቀጠጠኝም። ዴሞክራሲ በእናንተ ቤተ መንግሥት ምን እና ምኑ ነው? ነውር የሚባሉ ግድፈቶች አሉ። ይኽኛው ግን ከነውርም የከፋ ነው። ለዛ ብንታደል አራት ዓመት የሰብል ዘመን በሆነ ነበር። ያዬሁት የጠፋው ትውልድ መልሶ ሲጠፋ ነው።    ብዙ በጣም ብዙ የተገብርንበት ተግባር የኦነግ መጫወቻ፣ መንጨባረቂያ፣ መሳለቂያ ነው የሆነው። ይህም ሆኖ ትውልድ ተርፎ ቢሆን ድካሜ የቆጥ የበረከት በሆነ ነበር። ግን ዳጥ እና ምጥ ሆነ በረከታችን። ያጣናው እንጂ የጨመርነው፣ የተነቀልንበት እንጂ የበቀልንበት አንድም አመክንዮ ዬለም። ዛሬን መሥራት ይቻላል። ትናንትን፣ ከትናንት በስቲያን ግን ማምጣት አይቻልም።    ከመካከለኛው ዘመን የቀደሙ ትውፊት ትሩፋታችን ሁሉ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። ከሥር ነው ነቀላ እዬተካሄደ ያለው። ጥንታዊነት በቢላርድ የማይገኝ የመንፈስ ኃብት ነበር። ዘመኑ ግን አሰደደው። ፈገፈገው። ጋጋጠው።    #ጠብታ ።   እዛው የፓርላማ ጉባኤ ላይ ሃሳብ፣ ተጨማሪ አጀንዳ አንቀበልም ተብሎ ማንጓጠጡን አላዩም? አራት የአብን የፓርላማ ተወካዮች ጉባኤውን ትተው ሲወጡ አላስተዋሉም?    ወይንስ እሳቸው ዬዚህን ጊዜ ሰርክ ቄራ፣ ሊኳንዳ ቤት የተከፈተለትን የአማራ ህዝብ መንግሥታዊ ፍጅት አላዬሁኽም፣ አልሰማሁህም ለማለት ወደ ኡራኖስ ወ...

Die Zivilisation des 21. Jahrhunderts hat sich selbst störend.

ምስል
Die Zivilisation des 21. Jahrhunderts hat sich selbst störend.      • Warum?   (1) Weil unsere Welt es versäumt hat, aus vergangenen Fehlern zu lernen. Im 1. Weltkrieg, im 2. Weltkrieg; Während der Kolonialzeit. Außerdem wurde im Kalten Krieg vieles natürlicher in Schutt und Asche gelegt.      Es hätte nicht weitermachen sollen, Irgendwann musste es aufhören. Aber der Krieg hielt an. Krieg, als es noch keine Zivilisation gab. Wenn es Zivilisation gibt, gibt es Krieg. Schon vor dem Aufkommen des digitalen Zeitalters war Krieg; der Krieg hat im digitalen Zeitalter. Warum ist es unserer Welt schließlich nicht gelungen, Probleme ohne Krieg zu lösen?   (2) Intoleranz und Impotenz. (3) Mangelnde Zuhörfähigkeit. (4) Ablehnung der Ungleichheit. (5) Das Problem eines anderen als das eigene Problem abzulehnen. (6) Vor allem denke ich, dass dem Geheimnis der Erschaffung Menschen durch Gott nicht in jedem unserer Gewissen ein angemessener Platz ...