ልጥፎች

ከፌብሩወሪ, 2020 ልጥፎች በማሳየት ላይ

በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም!

ምስል
·         እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። በ ቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም! ወኔው ከኖረህ ከኦሮሙማ ዴሞግራፊ ላይ ተነሳ! „ጠላቴ እንደ በደለኛ፣ በእኔ ላይ የሚነሳም እንደ ኃጢያተኛ ይሁን።“ (መጽሐፍ ኢዮብ ምዕራፍ 27 ቁጥር 7) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergut©Selassie 07.02.2020 ከ      ጭምቷ ሲዊዘርላንድ       እምታ ! እምታ ሆነ ውሎ አዳሩ የኦሮሙማ ዘመን። ይልቅ ሳቅ በጠፋ በስንት ዘመኑ ቤቱ እስኪደባለቅ ያሳቀኝ ነገር የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአበባቸው መታገት ነበር። እኔን¡ አሳዘኑኝ¡ ግንንግን እሰይ¡ ለአበባም ቀን ወጣለት በዘመነ „ብልጽግና¡“ ለካንስ እውነታቸው ነው „አንዴ ከሚያምር ውስጥ ገብተናል“ ማለታቸው። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ - ቅኖቹ የአገሬ ልጆች? ዛሬ እዚህ ፈታ ብሏል። ወጀብ ነበር የሰነበተው። አያችሁ ግን ዶር አብይ አህመድ እሳቸው ያሉበት ዓለም እና እኛ ያለንበት ዓለም የተለያዬ ሰለመሆኑ። እሳቸው ከቅድስተ - ቅዱሳን ገነታዊ መንበራቸው ነው ያሉት። ሞት፤ ሃዘን፤ ለቅሶ ሰምተው አያውቁም። እልልታ ነው በሳቸው ዘመን በቤተ - መንግሥቱ አና ብሎ የሚናኘው። ፐፐፐ! የሁለት ዓለም ሰዎች። ለዚህ ነው ከጁቪተር ሲሄዱና ሲመለሱ እምለው እኔ። ሌላው ግን ይህን መሰል መዝናኛ ለተደማሪ የፖለቲካ ሊሂቃን እና ለተደማሪ ሚዲያዎች ጥሩ ነው። ጭፍግግነታቸውን የሚከላ የመዝናኛ ክበብ። የተስፋ ጠቅላይ ሚኒስተራቸው ባዳጣቸው ቁጥር እኔን እያሉ! እነሱ በትርጓሜ ሲያቃኑ ልፋት ላይ ናቸው እና ያሉት። ስለዚህም ይህቺ የአበባ ፖለቲካ እንዲያው ዘና፤ እንዲህም ዘንከትክት ታደርጋለች። የውነት አጋጥሟቸዋል ለእነ ተደማሪውያን! ማርጠቢያ

„አብይ ጭንብልህን ግለጥ“ የዛሬ የአማራ ክልል የሰልፍ ውሎ።

ምስል
እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „አብይ ጭንብልህን ግለጥ“ „ልጄ ሆይ ተግሳጽን ከሰማህ በኋላ   ከእውቀት ቃል መሳሳትን ተው።“ (መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 19 ቁጥር 27 ) ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.02.2020 ·        እ ፍታ። ዕለቱ ጭፍግግ ብሎታል። እኔም ዛሬ ሌሊት የረባ እንቅልፍ አልወሰደኝም። በሰንበቱ ሰላማዊ ሰልፍ ምን ይፈጠር ይሆን ብዬ ስጋት ነበረኝ። ከንጋቱ 5.00 ሰዓት በሲዊዝ አቆጣጠር የተቆራረጠውን እንቅልፍ መብተክትክ ክላ ብዬ ተነሳሁኝ። በኢትዮጵያ ከጥዋቱ አንድ ሰዓት ነበር። ስነሳ በዬከተሞች ሰልፉ መጀመሩን የሚያበስሩ ትዕይንቶች አዬሁኝ። ·        የተ ግሳጽ ትዕይንት ለኦነጋዊው የአብይ ሌጋሲ። ድርግም ለማድረግ የአማራ ብሄርተኝነትን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና ዶር ዳኛቸው አሰፋ ብዙ ታክተዋል። ይህን መሰል ጥቃት ቢመጣም አማራነት ለሽ ብሎ ተኝቶ ከፈጣሪ የታዘዘ ማዕት እያለ „የባሳ አታምጣ“ እንዲል ነበር የእንቅልፍ መዳህኒት ክኒን ሲያድሉ የባጁት። ግን የተሳካ አይመስልም።  በሌላ በኩል „ማቅ አውልቀን ግምጃ እንልበስ“ የሳጅን ተመስገን ጥሩነህን አመራር ተቀብለህ   የሰማዕቱን ባህርዳር የሊሂቃኑን እና የልዩ ሃይሉን አብይ ሌጋሲ ጆኖሳይድ የመከራ ጨለማ እርሱት የተባለውም ክትመትን በውርዴት ተከናንቧል።  አብይዝም እና የጭፍጨፋ ተልዕኮው ወሸኔ በሉት አጨበጭቡለትም ፍደስት ተሸልሟል። በዚህ ማህል ሴራው ሳይፈተሽ በቅንነትም ሆነ በሆድ አደርነትተሰልፎ አማራን ሲያሳርድ፤ ሲያስነቅል፤ ሲያስድድ ውሎ ለሚያድረው ዝልቡ እና ቁንጥንጡ የኦነግ መንፈስ የአቅም ስንቅ