በተቋሰለ መንፈስ አዲስ ነፍስ አንዴት?
· መደራጀት በጠራ ህሊና ቢሆን ይመረጥ ነበር። አዲስ መንፈስ በቅይጥ እና በተቋሰለ እዝል ግን እጅግ ፈታኝ ነው። ከሥርጉተ ሥላሴ 10.06.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ) „ሁሉ ከምድር ተፈጠረ ሁሉም ወደ ምድር ይመለሳል የወንዙ ውሃ ወደ ውቅያኖስ ይመለሳል።“ ...