ልጥፎች

ከጁላይ 22, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#ነንነን #አንሰበርም! #አንበገርምም!

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።     # ነንነን # አንሰበርም ! # አንበገርምም !   " የቤትህ ቅናት በላኝ። " አታስቡት አንሰበርም አንበገርም !   ግብርነታችን ይታወቃል ዬጽንሳችን ስለእናታችን ነው የቃል ! ግብራች የሆነ ስለልባም ተግባራችን ህብራዊ አጓጊ ደማም ! ህብራዊነታችን ሳቢ ሊቀ - ትጉኃን በመቻችል ውስጥ የፀደቀ ስኩን። የምህረት ሰብላማ - ዓውድዓመት የይቅርታ ቤተ ሐሴት።   የጽናት ሰናይ ተምሳሌት የመሆን ፍስኃ ትሁት። የፈተናችን መበራከቱ ጓሉ የሚስጥርነታችን በላቂያነት ስለቃሉ። የመኖር ጥበባችን ኪዳን የፍቅር ሰላሚዊት የአብሮነት ክናድ ክስተታችን ትፍስህት። ባለ ብዙ ተስጥዖ፣ ግን ~~~~~ # የቀስታ ያላጣን፣ ያልቸገረን ~~~~ ግን - በዝግታ።   የይሉኝታ ፍልስፍና ያለን ያላጣን፣ ያልነሳን ከቀደምቶቹ ቤተኝነትን። ዬዕጣ ውጪጭ የማያሰዬኜን ለመኖር የፈቀድን በልካችን። # የማንገፋው - $ የማይገፋን # የማይገፋ ማንነት ያለን።   አወን ነንነን እርግጥም ኢትዮጵያዊ አማሮች ነን። እስተወዲያኛው የማንሰበር ሁነኛ ሰበርነው ፍጡረ ፈጣሪን የማንል፣ ያልሰከርን ደራሽ በረኛ። ትምክህት - ያላበጀን በአላህ የተፈጠርን። በእግዚአብሄር የተመረቅን እንድናከብር ክቡር ሰውን።   ነንነን ! ነንነን ! ትናንትም ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ከዚያም በስቲያ ኢትዮጵያዊ አማሮች ነን። ለተፈጥሮ ተፈጥሯዊ ክብር ያለን ስለሰው ልጅ የሚጨንቀን፣