የጎማ ካራ
እንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።
ዳጥ በ ~~~ቁልቁለት
ገደላገደል ~~~በአቀበት።
ኮረኮንች ~~~~በሸካራ
ለማልካምነት ፈጽሞ የማይራራ።
የእኛ አይደለም ልቡ ነው የጎማ ካራ
የጨለማው ባለ ግራጫ ባለዳንኪራ።
ጭጎጎት የበቀል የከረፋ በቂም ጨጓራ
የጥነት የውድመት የጢሳጢስ አውራ።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
19.21
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
22/07/2022
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ