ልጥፎች

ከጁላይ 6, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እኔ የአናርኪዝም ፀር ነኝ።

ምስል
እኔ የአናርኪዝም ፀር ነኝ።   አናርኪዝም በዬትኛውም መስፈርት አቅም ሊዋጣለት የሚገባ ጉዳይ አይደለም። ፈፅሞ። የአማራ ህዝብ በጆኖሳይድ ይከሰስ ዘን ህወሃትም፣ ኦነግም ሰርተውበታል። ኦነግ ስል ኦህዴድ መራሹም ኦነግ ነው።    ይህ ዘመን ለአማራ ህዝብ ከተፈጥሮው በላይ ጥንቃቄ ሊያደርግበት የሚገባ ዘመኑ ነው። አናርኪዝም ለአማራ ህዝብ ተፈጥሮው አይደለም።   ከሁሉም በላይ ከ50 አመት በላይ በነበረው የተጋድሎ ዘመን ሬሼው ይውጣ ቢባል የአማራ ህዝብ በደም፣ በመንፈስ፣ በስንቅ፣ በትጥቅ፣ መኖሩን በመገበር የከፈለው ላቂያ ነው።   ግን ለማን?   ግን ለምን ሲባል፣ ምንም ነው። በቃ ምንም።   አሁን ያለው ይህን ሁሉ መከራም ተሸክሞ ማገዶነት ከእሱ ይጠባቃል። ሌላም የስልት ለውጥ እንዲያደርግ መርህ ይነደፍለታል። አግባብነት የለውም። አማራ እኮ ብዙ ንቅናቄ አድርጓል። መሪ ነው ያጣው።    የሆነ ሆኖ በጥንቃቄ አገር ቤት ያሉት በህግ አግባብ እዬሞገቱ ነው። እዬተፋለሙ ነው። እኛም የምንችለውን እያደረገን ነው። አማራ በውስጡ መኖር መቻል አለበት። ውስጡ መርህ ነው። ውስጡ ሥርዓት ነው። ያን አክብሮ ይታገል። አንድ ነገር ደፍሮ ከተማ ላይ ቢጀምር የባሰ ጣጣ ነው የሚመጣው። ለባልደራስ የተናገርኩት ቁምነገር አድማጭ አጥቶ ይኽው መከራ አመረተ።   አናርኪዝም ከመጣ ዓለም አማራን እንዲረዳን የምንደክበት ጉዞ ሁሉ ይደርቃል። እኔ በበኩሌ ዝም ነው የምለው። ብዙ የሚሠሩ ሥራወች አሉ። ቲውተር ላይ ተግቶ መሥራት። ዓለም ስለ አማራ ህዝብ የሚያውቀው የለውም።    ሥልጣን ላይ ያለውን ሥርዓት ለመጣል የሰከነ፣ የተደራጀ ፖለቲካዊ ትግል እንጂ አናርኪዝም መፍትሄ አይሆንም። ለዛውም ቀውስ መተዳደሪያ ባደረገ መሪ እዬተመሩ።    ወጣቶች በስሜት አትጓዙ። ብዙ በሚያተርፈን ጎዳና ነው እ

Die Gründe für den Ausschluss der Amhara von der politischen Macht. Es sollte sein, Strategische Ausrichtung des Kampfes um Identität und Existenz der Amhara.

ምስል
Die Gründe für den Ausschluss der Amhara von der politischen Macht.   • Es sollte sein, Strategische Ausrichtung des Kampfes um Identität und Existenz derAmhara.   können Sie Anhängerführer? Also lass mich Dort anfangen. O.K. Haben Sie schon einmal eine Leiche stehen sehen? Lassen Sie mich Ihnen ein wenig erzählen ....     • Nicht lebendig.    (1) Das erste Foto, das Sie sehen, zeigt einen 27-jährigen von Amhara wie Krebspatienten. (2) Das zweite Foto, das Sie sehen, zeigt 4 Jahren Unwetter. (3) Das Foto Nummer eins sind Pro -TPLF. Nicht alle waren Amhara. Aber Sie waren Amhara Region Führer oder Verwaltungen. Die Fotos Nummer zwei stammen aus der OLF- Ära. Ihre Generation: Ihre Entwicklung, Ihre Arbeit Ort kann in der Region Amhara liegen. Sie sind fast wie Metzgerei, der die Menschen von Amhara zu getötet.   (4) Nummer eins oder Nummer zwei die meisten von ihnen hatten während der TPLF-Ära in verschiedenen Positionen zusammengearbeitet. Sie sind auch wahre Freunde. Sie waren a

ኢትዮጵያን የሚመራ የአማራ ልጅ ጠቅላይ ሚ/ ር ይናፍቀኛል አብዝቶ እኔ ብቻ ሳልሆን የሰከነ ሙሉዑ መንፈስ ዓለምም ሊናፍቃት ይገባል።

ምስል

የአማራ ልጅ የኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚር ይናፍቀኛል። አብዝቶ። እኔ ብቻ ሳይሆን ዓለምም ሊናፍቃት ይገባል።

ምስል
እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። " የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። " ( ምሳሌ ፲፮ ቁ ፱ )   # ኢትዮጵያን የሚመራ የአማራ #ጠቅላይ #ሚር ይናፍቀኛል። "የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።" (ምሳሌ ፲፮ ቁ ፱)   የአማራ ልጅ ኢትዮጵያን የሚመራ ጠቅላይ ሚር በዘመኔ ይናፍቀኛል። አብዝቶ። እኔ ብቻ ሳይሆን ዓለምም ሊናፍቃት ይገባል። ልዕልት ፕላኔታችን እዮራዊቷን ኢትዮጵያን ማዬት ከናፈቃት ኢትዮጵያ የአማራ ጠቅላይ ሚር፣ የውጭ ጉዳይ ሚር፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ይኖራት ዘንድ ትትጋ።   የአማራ መንፈስ የበታችነት ስሜት ድርሽ ብሎበት ስለማያውቅ የሰውን ልጅ የእግዜአብሔርን ፍጥረት ገድሎ መርካትን አይመኜውም። ነፃ ነኝ ብሎ ስለሚያምንም የነፃ አውጪ ቅልቋንቁር፣ እንቶፈንቶ፣ ቀጨር መጨሬ ሲደርት ውሎ አያድርም።   ለአገር መሪነት ሙሉ በራስ የመተማመን መንፈስ ይጠይቃል። የበታችነት ስሜት ድዌ ነው። የአምሮ ህመም። ይህ ህመም ፀረ ተፈጥሮ፣ ፀረ የሰው ልጅ፣ ፀረ ስልጣኔ ነው።   ዛሬ ዓለማችን በደረሰበት ድንቅ ስልጣኔ ልክ ለመጓዝ በሙሉ ሰዋዊ፣ ተፈጥሯዊ አቅም እና አቋም መንቀሳቀስ ይጠይቃል። የሰው ደም ገድሎ የሚጠጣ፣ ገድሎ ጠያፍ ከሞራል የወረደ ተግባር የሚፈፅም፣ ገድሎ ከተማ እሬሳውን ለኤግዚቢት የሚያቀብር ዲያቢሎሳዊነት ነው።   በቀን በማይካድራ ከ600 በላይ፣ በቀን በወለጋ ከ2000 በላይ የሰው ልጅ እንዲህ የሚታረድባት ምድር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ለ50 ዓመት የአማራ ሊቀ- ሊቃውንታት ቁልፍ ከሆነው የአገር የመሪነት ቦታ ተገለዋል።   የአማራን ተፈጥሯዊነት ውስጣቸው ያደረጉ አንቱ የአገር ልጆችም የሌ