ልጥፎች

ከማርች 30, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ግራጫማው የኪሳራ ዑደት።

ምስል
 እንኳን ደህና መጣችሁልኝ  ግራጫማው የኪሳራ ዑደት። „ምልክቱ እንሆ እንዲህ ያለ ወራት ይመጣል፤ በዚህ ዓለም የሚኖሩትም ሰዎች ታላቅ ድንጋጤ ይይዛቸዋል፤ ምግባረ ትሩፋትም የሚሠራባትም አገር ትሠወራለች።“ መጽሐፈ እዝራ ሱታኤል ፫ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 30.03.2019 ከእመ ሲዊዘርላንድ። ·        የቀደመው። https://www.youtube.com/watch?v=0nWgC-QijJg&t=14s ESAT Eletawi Part Two Mon 25 Mar 2019 1 ·        የዛሬው። https://www.youtube.com/watch?v=TQiLYCndQVo ESAT Eletawi Fri 29 Mar 2019 አንድ ቀን ይህ ሁኔታ ከመፈጠሩ በፊት በሄሮድ መለስ ዜናዊ ዓይን፤ ጆሮ፤ አፍ፤ የአፍንጫ ቀዳዳ፤ በጸጉር ሥር የእጅ ስልክ መብራት እዬተላከላቸው ቴራፒ ሲደርግላቸው እንደነበር በህልሜ እንዳዬሁ ጽፌ ነበር። መፍታት አቅቶኝ ፍቱት ብዬም ነበር። https://sergute.blogspot.com/2019/03/blog-post_25.html 25.03.2019 መቼም የጀግና ጋዜጠኛ አበበ ገላው ተግባር በሄሮድ መለስ ዜናዊ ህይወት ላይ መቅሰፍት ነበር። ይህ ኢሳት የወሰደው እርምጃ ደግሞ ለሄሮድስ መለስ ዜናዊ ነፍስ ይማር ተጽናና አለንልህ ዓይነት ነው … ያ መቅሰፍት እንደ ገና ነፍስ ዘርቶ ያደመጥ ዘንድ ነው የሆነው ሁሉ። የቀደመውም የትናንትናውም። የእኔ ህልምም ላካንስ ይህን አስቀድሞ ያሳዬኝ ለዚህ ነበር ብዬ አስባለሁኝ። አቤ ጀግናው የነፃነት ቀን ቀርፆል ። የተስፋን ማዕልት ...