ልጥፎች

ከማርች 30, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Die Erde will Frieden. Auch der Himmel will Frieden.

  ·        Die Erde will Frieden. Auch der Himmel will Frieden. ·        Die Menschheit will Frieden. ·        Die Natur sucht Ruhe. ·        Die Philosophie sucht den Frieden. ·        Die Wissenschaft strebt gerne Frieden. ·        Fact will Frieden. ·        Die Wahrheit sucht den Frieden. ·        Kinder lieben Frieden. ·        Haus- und Wildtiere suchen Ruhe. ·        Die Luft des Lebens braucht Frieden. ·        Die Berge wollen Frieden. ·        Die Flüsse wollen Frieden. ·        Der Boden selbst will nicht durch Bomben verbrannt werden. ·    ...

#ራስጌ፤ #እግርጌ፤ #ቁርጭምጭሚትን ያላገኜም ተገኜ --- በዘመነ #ብልፄው።

ምስል
  #ራስጌ ፤ #እግርጌ ፤ #ቁርጭምጭሚትን ያላገኜም ተገኜ --- በዘመነ #ብልፄው ።   የቤት ልጅ፤ የእዳሪ ልጅ። "አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።         #ምዕራፍ ፲፰።    ዘለግ ያለ ዕይታ ነው ምርጫ ሂደቱን በዚህ ብከውነው ፈቃዴ ነው ግን ብዕሬ ከፈቀደች ብራናዬ ይሁን ካለ።   #እፍታ ።   የአፍሪካ ግርማ ሞገስ፤ የዓለም ዲፕሎማሲ ፬ኛ ከተማ፤ የኢትዮጵውያን እኩል የተስፋ አንባ በሆነችው ውብ፤ ድንቅ፤ ለጋስ፤ ሩህሩህ፤ ህብራዊት፤ ተደሟዊት #ማንጠግቦሽ በሆነችው የእኛይቱ እቴጌ አዲስ አበባ ላይ ብልፄው ግልጽ የሆነ አቋሙን ሰሌዳው ላይ ለጥፎ አነበቡኩት፤ ተርጉሙት፤ አመሳጥሩት እያለን ነው።   እኔ እንኳን የብልጼው ለቀቀቅ ያለው መጠሐፋ ከመቅደሙ በፊት በዚህ ዙሪያ በጣም የቀደመ ዕይታዬን ማጋራቴን ድፍን የቤታችን ቋሚ እና ጽኑ ታዳሚወች ያውቃሉ። አዲስዬ ከመስከረም 5/2011 ዓም ጀምሮ በኦሮምያ ክልል ህግ ነው የምትተዳደረው የሚል አቋም ነው ያለኝ። የሂደቱ ሁሉ ግብረ መልስ ያን ስለሚያመለክት።   #አቅላይነት ።   በኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዱ አቅላይነት የተለመደ ነው። ገዢው ብልፄውም ይሁን ተደማሪ፤ #ተቀላች ፤ ተመጋጋቢ፤ ተፎካካሪ፤ ተቃዋሚ፤ የፖለቲካ ድርጅቶች ሁሉም አንዱ ሌላኛውን ሲያቀል፤ ሲያጣጥል ውሎ ያድራል።   ግርም ይለኛል። በማጣጣል፤ በማቅለል አቅምን መገንባት አይቻልም። አቅም አቅም ፈጣሪን፤ አቅም አክባሪን፤ ለአቅም ዕውቅና ሰጪን፤ አቅም አድራጊነትን ይጠይቃል።   ምንም ሳይኖር የደከምክበት፤ እራስህ - የምታዝበት፤ አንተው የምትመራው ወይንም የምታስተዳድረው የተደራጄ አቅም በሌለበት ቀን ቆርጠህ፤ ጊዜ ወስነ...

ዕፁብነት

ምስል
  #የተፈጥሮን ዕፁብነት #ተፈጥሮ ሲገልጠው።    ከእህት አሳምነው ጽጌ ፔጅ ያገኜሁት ነው። ከዚህ ከሚያስጨንቅ የዓለም ዜና ጋር ቆይቼ ወደ ቤተ - የቅንነት ጎራ ስል ይህን አገኜሁት። "አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን። ሥርጉትሻ 23/03/026