ልጥፎች

ከጁላይ 18, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የብዕር አርበኞች?

ምስል
  እ ንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።       እንዴት ናችሁ የብዕር አርበኞች ? የብዕር ቤተኞች ?   " የቤትህ ቅናት በላኝ "     መልካም ቀን ውዶቼ። ኑሩልኝ ክብሮቼ። ሥርጉትሻ አገልጋይ። ርትህን ከእዮር።  

አህዱ የእኛ!

ምስል
    እ ንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   አ ህ ዱ የእ ኛ !   " አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁኝ። "     አህዱ የሚባል የአማራ ባንክ ተከፍቷል። ጥሩ ፋክክር ነው። ጥሩ አቅጣጫ ነው። ጥሩም ጎጋና ነው። እና ዝምታችሁ ግን ያስፈራል። አዬህ በአማራነት ዊዝደም ውስጥ መብቀል ከተሳነህ ታመናታለህ። አማራነት ጥልቅነት ነው። በልኩ መመጣጠን ይስፈልጋል። ያለንበት ዘመነ ገዳ ነው። ያስቀጥሉት አያስቀጥሉት አላውቅም። ግን ጥረቱ ሊደገፍ፣ አይዟችሁ ሊባሉ ይገባል። በዚህ ዘመን አማራን የማደህዬት ፕሮጀክት ሰፊ ነው። አጣዬን እንደ አንድ ኦብጀክት ውሰዱ እና እሰቡት። ስንት ጊዜ ወደመች፣ ስንት ጊዜ መልሶ ለማቋቋም የአማራ ልጆች እርብርብ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ለሽዋ ፖለቲከኞች እማሳስበው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎን በውህድነት ከውስጥ መገናኜት የሚያስፈልግ ይመስለኝ። ብዙ ጊዜ እማስተውለው ሰሜን ሽዋ ሲነካ ነው እምትንቀሳቀሱት። ይህ ጎጂ ነው። ይህን ዘመን አንቺ ትብሺ፣ አንተ ትብስ ተባብለን በሆደ ሰፊነት ማስተናገድ ካልቻልን አንችለውም። ሌላው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ የሽዋ አማራን ተዝቆ የማያልቅ ብልህነት ሊነፈግ አይገባም። ህወሃት የመጀመሪያው ማኒፌስቷው፣ በኋላም ዲያስፖራውን ለመዋጥ ያደረገው ዘመቻ ያመለጠው መረጃ ጠላታችን የሚሉት የሽዋን አማራን ነው። ያ ደግሞ ትጋቱን ከመፍራት የመነጨ ነው። ሁሉም የአቅሙን ያዋጣ የአማራን ል