ዜሮ ላይ ሁኑ። ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
እንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።
ዜሮ ላይ ሁኑ። ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
ይህ ማለት ምን ማለት ይሆን?
በአሉታዊ፣ በአውንታዊ ዳኝነት ውስጥ ሳንገባ ለማለት ነው። ይህ ፎቶ ዘመኑን ያናግራል። ይህ ፎቶ ዘመኑን ያነባል። ይህ ፎቶ ዘመኑን ይተረጉማል። ይህ ፎቶ ዘመኑን ያመሳጥራል።
ስለዚህም የእኛን የአቅም ዲካ አሳምሮ ይደካል።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
18/07/2022
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ