ኮንሶ እራህብ አለ ይባላል። እርግጠኛ አይደለሁም አጣሩት።
እንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።
ኮንሶ እራህብ አለ ይባላል። እርግጠኛ አይደለሁም አጣሩት።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።
አያው ዝናቡ ዝናቡን ቢያንዥከዥኩ እስቲ አቤቱታ ልላክ ብዬ ነው። ችግር አልስማ ባይ ናቸው። የሆነ ሆኖ በቁጥር ዝቅተኛ የሆኑ ማህበረሰቦች ውጠው የራሳቸው እስኪያደርጓቸው ድረስ ቅጣቱ በተለያዬ ሁኔታ ይከሰታል።
ጌዴዮን፣ ጋሞን፣ ወላይታን፣ አማሮን፣ አፋርን እንዴት በተለያዬ ስልት እንደ ቀጠቀጧቸው አይተናል። ሌላው ቀርቶ ነገሌ ቦረና እና ጉጂ በኢትዮጵያ ፍቅር የፀደቁ ስለሆነ ምን ያህል ከአትኩሮት ውጪ እንደነበሩ አስተውያለሁኝ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
18/07/2022
ፈጣሪ ሆይ! አትጨክንብን። እባክህን።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ