ፈተናን የገራች የውስጥነት ማህደር።

 

 

 

ንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።

 

 

"የቤትህ ቅናት በላኝ።"


ተናን የገራች የውስጥነት ህደር።

 

"የቤትህ ቅናት በላኝ።"

 

በአገር ቤት የገዳኦዳን ወረራ ድል በሉላዊው ዓለም ታምር ተሰራ።

በፈተና ውስጥ ነጥራ የወጣችው፣ የቀደመውን የስሜን ኢትዮጵያ ታላቅነት በዝምታ ድል ላይ ያዋለችው የአብሮነቷ ተምሳሌ፣ የዬኔታዋ ብርቱም ድሉን በመንፈስ አጎናፅፋናለች። ተባረኪ የእኔ ለታይ! ለእናት አገርሽ ለኢትዮጵያ ታዕብ ሳትሆኜ ፃዕዳ!

የሁለት አገር ስደተኛ መሆንሽ ይገባኛል። ግን እዮር፣ ዕውነት፣ መርህ፣ የቀደምቶቹ በረከት አይለይሽም። አይዞሽ። ትውልድ ነሽ ብርክታዊት።

እንኳን ደስአለሽ የእኔ ልዕልት የድል ተናኜ።

ተባረኪ እሙሻ ውዴ የእመቤቴ!

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

18/07/2022

የእመቤቴ ፋና!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።