ክስተት። ዘመን እራሱን ያበጃል።

 

 

ንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።

 

 

 

ስተት። ዘመን እራሱን በጃል።

 





«የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፣

እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።»

(ምሳሌ ፲፮ ቁጥር )

 

ወደ 12 ዓመት ሆነኝ ለድምፅ አልባወቹ የኢትዮጵያ እናቶች መጮህ ከጀመርኩኝ፣ ዓለም አቀፋ፣ አህጉር አቀፋ እና ጥቂት ተስፋ አድርጌ ውስጤን እምልክላቸው አገሮች የሚያውቁኝ በዚህ እርዕስ ነው። የህወሃት ሥርዓት የገበርዲን እና የሱፍ ፕሮቶኮል እንዲያከትም አንቱ ተግባር ፈፅሜበት ነበር። ዛሬ የገዳ ጨካኝ ሴቶች ድካሜን እንዲህ ሊጨፍሩበት።

 

የሆነ ሆኖ ዘመን እራሱን ይሠራል። ዘመን እራሱን ያበጃል። አለሁላችሁ የኢትዮጵያ እናቶች የሚል ዳዊትን ፈጣሪ በመረጠበት መንገዱ መረጠው።

 

ያው ቅናት የሚያርመጠምጣቸው ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ይህም አስቀንቷቸው ካልጠመዱትስ።

ድንቅ ነገር በምድራችን ተከወነ። ፍፁም ድንቅ ውበታም ተጋድሎ።

 

ተባረክ የእኔ ጌታ።

ተቀደስ የተግባር አባት።

አብነት በልባምነት!

ህሊናዊነት በትፍስት።

እኔ የሚናፍቀኝ ትውልድ ይህ ነው።

 


ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

18/07/2022

አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁኝ።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።