በዚህ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይታያችኋልን።
እንኳን ወደ ከበቡሽ ልሳነወርቅ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
በዚህ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይታያችኋልን።
አጉሊ መነጠር ማይክሮስኮፕ ነው የሚባለውን? እስቲ ግዙ እና እስቲ ፈታትሹት
ያማረበት ወረራ። የተዋበ መስፋፋት። የታበዬ አስምሌሽን። ውርጋጥ ዲስክርምኔሽን። ባለ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ከረባቱ የተጋልህ ለዚህ ልሙጥነት ነበር። ያ ግርዶሽ ነበር።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
18/07/2022
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ