ልጥፎች

ከኖቬምበር 1, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ለሰንበት ልኩ የሆነ አጽናኝ ዜና።

  ለሰንበት ልኩ የሆነ አጽናኝ ዜና።     «አቤቱ ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ፥ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው» (ከመዝሙር ፳ ፰፱)   «አሜሪካ በአርሲ የተፈጸሙ ግድያዎች በጽኑ እንዳሳሰቧት ገልጻ በአግባቡ እንዲመረመሩ ጠየቀች» BBC.   • ሌላ አቻ የሆነ የዕምነት ኦፕሬሽን ካልተጀመረ ዜናው የችግሩን ያህል ጥልቅ ሁለ አቀፍ ነው ብየ ባላምንበትም ይህም ቢሆን ተመስገን ነው። ሙከራው የሚካሄደው ተዘውትሮ ጎንደር ላይ ነው። አጽናኝም ከማዕከል ይላክለታል።   • ለብልፄው የሥልጣን ዘመን ከጥምዶ ይልቅ የቅድስት ተዋህዶ ዕንባን ቢፈራ ይሻለዋል ብየ በተደጋጋሚ ጽፌያለሁኝ። ምክንያቱም ሩት ኮዙ (Root-cause ) የጨመተውን ማህረሰብ (silent majority) ልዩ አቅም ይጠራል። ፈጣሪያችንም ቀናይ አምላክ ነውና።    • “The silent majority is a political term for a large, unspecified group of people in a country who do not express their -political opinions publicly.” • "Root-cause analysis"   1) “In science and reliability engineering, root-cause analysis (RCA) is a method of problem solving used for identifying the root causes of faults or problems.”   2) “Root-cause analysis (RCA) is a structured problem-solving method used to find t...