ልጥፎች

ከጃንዋሪ 21, 2025 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ትልቅ በተግባር የከበረ ሰብዕና ምንጊዜም ህያው ነው።

ምስል
      በየሳምንቱ የከያንያን ድንገተኛ መርዶ ህልፈት።  ሚስጢሩ ምን ይሆን?   እግዚአብሄር አምላክ በቅንነት ያገለገልካት አገር ምርቃት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር።    ለሁሉም የከያንያን ቤተሰቦች፤ ለልጆችህ መጽናናትን እመኛለሁኝ። አሜን። ያ አስደማሚ ብቃት እና አቅምህ የትውልድ አሻራ ሆኖ ይዘልቃል።     ትልቅ በተግባር የከበረ ሰብዕና ምንጊዜም ህያው ነው።   ሥርጉትሻ 2025/01/21