ልጥፎች

ከኤፕሪል 19, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የጠ/ሚር አብይ አህመድ አራተኛው መዶሻ በክብርት አይሻ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  የጠ/ሚር አብይ አህመድ             አራተኛው … ው               መዶሻ። „አቤቱ አድነኝ፣ ደግ ሰው አልኦአልና፣ ከሰው ልጆችም መተማመን ጎድሏል እና።“ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ። Seregute©Selassie 19.04.2019 ከእመ ብዙኃን ሲዊዚሻ።                                               ክብርት ሆይ ድንቅነሽ ነዎት! ·      መ ቅደመ ሃሳብ። ጤና ይስጥልኝ ውዴቼ እንዴት ናችሁ? ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ ነፍስ በምድር   ከእንቅስቃሴ የተገደበ ይመስላል። ጭጭ፤ ረጭ፤ ጸጥ፤ ጫታ ሆኗል። ሌላ ተግባር ባይኖርብኝ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ስቸከችከው ነበር የምውለው የነበር።  የክርስትና ዕምነት  ተከታዮች ስቅለት ነው። ጀርመኖች ካርፍራይታግ ይሉታል። እኔም አንድ አጭር  ፊልም በዚኸው አመክንዮ ሰርቼ ነበር በዘመነ ህወሃት። የኢትዮጵያ ሰባዕዊ መብት  ጉዳይ ካርፍራይታግ ነው ብዬ። አጭር ፊልም ነው። እኔ ከያዝኩት ፖስተር ላይ ታገኙታላችሁ- ቃሉን ራሱን ማለት ነው። መጥኔው  አሁንም መቀጠሉ ነው። ውይ! ረስቼው ለካንስ በጉ ነገር እንጂ ክፋታችን አይገለጥ...