ልጥፎች
ከሜይ 24, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ
የሥንኛት ማጫ። (የወግ ቅኔቤት)
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ደህና መጡልኝ የሥንኛት ማጫ። (የወግ ቅኔ ቤት ) „አቤቱ እርሱን ታውቀው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? መዝሙር ፻፵፫ ቁጥር ፫“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 21.05.2019 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። ውዴቼ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ ወይ? ተሰናዳችሁን? የወግ ቅኔ ቤትን ለመታደም … እንሆ …. በድምጽ። https://www.youtube.com/watch?v=iZozUpHEySo የሥንኛት ማጫ (የቅኔ ቤት ወግ 24.05.2019) እዬራቅከኝ ስትቀርበኝ፤ እዬሸሸህ ስትመጣብኝ፤ እዬቆዬህ ስታቆዬኝ፤ እዬመለሰክ ስት ክ ነኝ፤ እያፈቀርክ ስት ምገ ኝ፤ እዬዳበስክ ስት ቀ ናኝ፤ እያዋዛህ ስትኩለኝ፤ እዬ ቃ ምከኝ ስታ ዳጉስ አንተ ለእኔ ለህይወቴ የተቀናህ ቀ ኛ ማ ነህ። ነፍስ ሰጥተህ ነፍስ ሆነህ፤ ነፍስ ዘርትህ አቅል ሆነህ፤ ትንፋሽ ሰጥተህ መንፈስ ሆነህ፤ ጠረን ሆነህ መኖር ሆንከኝ። ጸዳል ሆነህ ሥህ ነ ብልህ፤ ጸደይ ሆነህ ቀለብ ሆነህ፤ በልግም ሆነህ ሰቅ ሸልመህ፤ አ ገ ይ ሆነህ በህብርነት አቀለምከኝ ። አንተ ለእኔ ሩቅ ሆነህ፤ አንተ ለእኔ ምኞት ሆነህ፤ አንተ ለእኔ መሆን ሆነህ ብርቱ ጽላት አንጓ ሆንከኝ። ር ቁ ቅ ሆነህ በተምታ ተመስጥረህ፤ ስንዴ ሆነህ በ ሥንኝታ ተገስሰኽ፤ ቅኔም ሆነህ በቅኝትህ አስድ ም መህ፤ ነቁጥም ሆነህ በተደሞ አሟ ሻሽ ተህ፤ ተስፋን በገፍ አንሰራፍተህ፤ እሱ በእሱ በድር ማጉ ሸማን ሰርትህ፤ ተ ና ኘኸው ሩኽ ሆነኽ፣ ብጽናትህ ህሊና አን ባ ር አሰርተኽ። ንጡህ ደጉ አንተ የዋሁ መሰላሌን ዘርግተኸው፤ ሳታጣፋ መገናኛ ድልድይ ሆነህ ማጣፊያውን አረ ዘምከው ። በአጭር ልቆጭ ስሰናዳ፣ ድልድይ ሰርትህ አመ...