ልጥፎች

ከጁን 25, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Ethiopia: ሰበር ዜና - በአሜሪካ ከሚገኘው የአማራ ተወላጆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ

ምስል

Ethiopia: ርዕዮት | የ አብይ አህመድ መንግስት ዋናው አጣሪ ወይስ ዋናው ተጠርጣሪ? | Reyot 06/25/2019

ምስል

በተፈጠረው ክስተት የአብን ስትራቴጂ ጥናት ሃላፊ አቶ የሱፍ ኢብራሂም የሰጡት አስተያየት

ምስል

በተፈጠረው ክስተት የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ መልካሙ ሹምየ የሰጡት አስተያየት

ምስል

Ethiopia: የአዲስአበባ ባላደራ ምክርቤት አባላት እየታሰሩ ነው፡፡ እስክንድር ለርዕዮት ይህንን ብሏል፡፡

ምስል

ጥንቃቄ ያተርፋል እንጂ አያከስርም።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ጥንቃቄ ያተርፋል እንጂ አያከስርም። „እነሳቸው ግን ወደ ምግብና መጠጥና ወደ መብል ለመሄድ የተዘጋጁ ናቸው።   ከእንቅልፋቸው ከተቀሰቀሱ በኋላ ከጧት ጀምሮ እስከ ማታ ወደ ክፉ ሥራ ይሄዳሉ። በጎዳናቸው ጉስቁልን መከራ አለ እንጂ ለእግራቸው የፍቅር ጎዳና የለውም።“ መጽሐፈ መቃብያ ቀዳሚዊ ምዕራፍ ፳፬ ቁጥር ፱ ይህ ቅዱስ ቃል በቀጥታ አብይወለማን ይመለከታል።  ስለነሱ የተጻፈ ነው የሚመስለው። ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከእመ ዝምታ 25.06.2019 የኔታዎቼ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ ወይ? የኃጢያተኞች ቀናቸው አጭር ነው። ምክንያቱም ከህሊናቸው ጋር ተጣልተው ስለሚኖሩ። የሰሞናቱ የፕሮቴሰታንት ኃይማኖት በቤተ መንግሥት ስብሰባ ይህ ዘመቻ መታቀዱ ስለታወቀ ውገዘ አርዮስ እንዳይባሉ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ያሰናዱት የማዘናጊያ ስበሰባ ነበር። በመኖር ውስጥ ያለ ፈተና ከቂም በጸዳ መንገድ እንጂ በቂም መርህ ከተፈታ ጭካኔ፤ አረመኔነት የሚጠበቅ ነው። የተደበቀ ዓላማ ሲኖርህ ወደ አውሬነት ትቀዬራለህ። እያዬን ያለነው ያንን ነው። ጃዋራዊውን አቶ ንጉሡ ጥላሁን አማራ ተሸክሞ ሰላም አገኛለሁ ብሎ አይስበው። በዚህ ዙሪያ በርካታ ጹሑፎችን ብሎጌ ላይ ጽፌያለሁኝ። ይህ ሁሉ ትርምስ የአርሲ የጢቾ ባላበቱን ጃዋራዊውን አቶ ንጉሡ ጥላሁን የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ለማድረግ ነው። የሳቸውን ኔት ገዢ አድርጎ ለማምጣት ነው። ዶር አንባቸው መኮነን ወደ ስልጣን ሲመጡም የመጀመሪያ ተግባራቸው የአቶ ንጉሡ ጥላሁን ኔት ካልተሰበረ አደጋው ሰፊ እንደሚሆን ጽፌ ነበር። የብሎጌ ቋሚ ታዳሚዎች ያውቁታል። ...