እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ። ለዘመን ለትውልድ ጥላቻን ጥላቻ አያክመውም። ዕለተ ሮብ ዕለተ ተናኜ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በሰብለ ህይወት አዝመራ በቢሆነኝ ብራ ለራህብ የሚራራ። „ እግዚአብሄርም ለሰሎሞን እጅግ ብዙ ጥበብ እና ማስተዋል በባህር ዳር እንዳለ አሽዋ የልብ ስፋት ሰጠው። “ ( መጸሐፍ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ 4 ፬ ቁጥር ፳፱) · ሃዘን ለሌላ ሃዘን በመገባበዝ እርካታ አያስገኝም። · ...