ልጥፎች
ከኦክቶበር 16, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ
ነገረ አዲስ አበባ። #መስከረም 5/2011 ዓ.ም። #የነባርነት #ምነና። በጣም የዘገዬ #አቤቱታ ነው ለጋዜጠኞች አሁን ላይ አጀንዳውን ፊት ለፊት ማምጣታቸው። የት ነበሩ ሙሉ ስድስት ዓመት??? ነገስ???
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ነገረ አዲስ አበባ። #መስከረም 5/2011 ዓ.ም። #የነባርነት #ምነና ። በጣም የዘገዬ #አቤቱታ ነው ለጋዜጠኞች አሁን ላይ አጀንዳውን ፊት ለፊት ማምጣታቸው። የት ነበሩ ሙሉ ስድስት ዓመት??? ነገስ??? "የቤትህ ቅናት በላኝ።" "እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውለውም።" https://www.youtube.com/watch?v=myaY01aP4pg&t=318s የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት። https://sergute.blogspot.com/2019/12/blog-post.html ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። - ዲሴምበር 16, 2019 ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። ከዚያ የከበደ መከራ ላይ ናቸው አላዛሯ ኢትዮጵያም ሆነ እማማ አፍሪካም። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱) ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። በቅድሚያ ዛሬ ህልም አዬሁኝ። የአዳራሽ ወንበር ፊቱን አዙሮ። ከንቲባ አዳነች አበቤ ነበሩ ሰብሳቢዋ። እሳቸውም በጀርባው ወደ ዞረው አዳራሽ ላይ ሆነው ሲናገሩ አዬሁኝ። መድረክ የለውም አዳራሹ። ልጆች እግራቸውን ግራ ቀኝ አድርገው፤ ፊታቸውን አዙረው፥ መደገፊውን ከሾንጎበታቸው ላይ አስደግፈው እንደሚቀመጡት ዓይነት የህዝብ ትዕይንት ነው ዛሬ በህልሜ ያየሁት። አዲስ አበባ ወደ ኦሮምያ ክልል የተዛወረችው #መስከረም 5/2011 ዓም ነበር። እኔ ከዛች ዕለት ጀምሮ አቅሜ ብዕር ስለሆነ ሳስገነዝብ ቆይቻለሁኝ። ሃሳብ ማንም ያፍልቀው። ሊደመጥ ይገባል ህዝበ ጠቀም ከሆነ። የሆነ ሆኖ እጅግ ዳተ...