ልጥፎች

ከሜይ 29, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ምንድነው የተፈለገው? ዙፋኑ እስከ እልፍኝ አሰከልካዩ ከቢኦኤ አማርኛው ዝግጅት ጋር ጥድፊያ በግራ ቀኝ የያዘው።

ምስል

ምንድነው የተፈለገው? ዙፋኑ እስከ እልፍኝ አሰከልካዩ ከቢኦኤ አማርኛው ዝግጅት ጋር ጥድፊያ በግራ ቀኝ የያዘው።

ምስል
 እንኳንም ወደ ቀንበጥ ብሎ በሰላም መጡልኝ።  ምንድን ይሆን የተፈለገው? ሦስት ጣማራ ቅዬጣ …   ዝንጣ ይባል ፍጠጣ ወይንም ፍለጣ ወይንም ሽምጠጣ አይታወቅም …?   „ስለ ደናግልም የጌታ ትእዛዝ የለኝም፣ ነገር ግን የታመንሁ እሆን ዘንድ ከጌታ ምህረትን እመክራለሁ። የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ምልዕክት ወደ ቆርንቶስ ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፮“ ከሥርጉተ ሥላሴ Sergute Selassie 29.05.2019 ከ እመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ·       መነሻዬ። https://www.youtube.com/watch?v=sYeDO_87484&t=2s #Ethiopia   #Mereja ልንወርድ ከነበረበት አዘቅት የማገገም ሁኔታ አለ - ጠ / ሚ አብይ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት የአንድ ለአንድ ቃለመጠይቅ | Ethiopia Mereja TV Published on May 28, 2019 https://www.satenaw.com/amharic/archives/68090 የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ _ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን እና ከሆኑት አቶ ነቢያት ጌታቸው ጋር አጭር ቆይታ May 27, 2019 https://www.satenaw.com/amharic/archives/68082 “ የለውጡ አካሄድ ወደ ትክክለኛው መድረሻችን ሊያደርሰን የሚችል ነው። ” ስዩም ተሾመ – SBS Amharic May 27, 2019 በግርምታ ሰሞኑን ታደምኩበት። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ? ደህና ናችሁ ወይ? ሦስት ጣምራነት ብቻ ሳይሆን አራተኛውም አለ ዲሲ ላይ የተጠመደ አዲስ ትዕይንት። ተከድኖ ለጊዜው ይቀመጥ። ሌላ ጊዜ ፈታ በል...