ልጥፎች

ከጁላይ 7, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ክፋ ነገር ያሸነፈች #ጀግና ናት። እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ጭካኔ የተጠዬፈች የርህርህና #ንግሥት ናት። እምዬ ሲዊዝ ህውከትን ሃራም ያለች የሰላም #ልዕልት ናት።

ምስል
  እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ክፋ ነገር ያሸነፈች #ጀግና ናት፤  እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ጭካኔ ፈጽሞ የማትተባበር #ንፁህ አገር ናት።።   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ክፋ ነገር ያሸነፈች #ጀግና ናት። እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ጭካኔ የተጠዬፈች የርህርህና #ንግሥት ናት። እምዬ ሲዊዝ ህውከትን ሃራም ያለች የሰላም #ልዕልት ናት። እምዬ ሲዊዝ በአዬር ብክለት ህዝቧም፤ እንግዶቿም፤ ጎረቤት አገራትም ጤናቸው እንዳይጎዳ ልዩ #ፀጋ ያላት አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ #ነፃነትን ለሰው ልጆች በትክክል፤ በዕውነት ገቢር ላይ ያዋለች ድንቅ አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ ለመንፈስ፤ ለመላ አካላት #መረጋጋትን በነፃ የምታድል ድንቅ አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ #አሸናፊ ናት። ለምንግዜም።         እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ክፋ ነገር ያሸነፈች #ጀግና ናት። እምዬ ሲዊዝ የዓለምን ጭካኔ የተጠዬፈች የርህርህና #ንግሥት ናት። እምዬ ሲዊዝ ህውከትን ሃራም ያለች የሰላም #ልዕልት ናት። እምዬ ሲዊዝ በአዬር ብክለት ህዝቧም፤ እንግዶቿም፤ ጎረቤት አገራትም ጤናቸው እንዳይጎዳ ልዩ #ፀጋ ያላት አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ #ነፃነትን ለሰው ልጆች በትክክል፤ በዕውነት ገቢር ላይ ያዋለች ድንቅ አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ ለመንፈስ፤ ለመላ አካላት #መረጋጋትን በነፃ የምታድል ድንቅ አገር ናት። እምዬ ሲዊዝ #አሸናፊ ናት። ለምንግዜም።   #እምዬ ሲዊዝ እና እግር ኳስ። የአውሮፓ ጨዋታም በእኔ ቅኝት።   እምዬዋ ኳስን ለሰው ልጅ የህሊና ሰላማዊ #ቴራፒ የምታይ ናት። ስለዚህ ውድድሩም፤ ፋክክሩንም የምታዬው ከዚህ ጥልቅ ዕሳቤ በመነሳት ነው። የሲዊዘርላንድ ድንቅ የእግር ኳስ ቲም፤ ክሩው፤ አሰልጣኙ እንደ እናታቸው እምዬ ሲዊዚ በፍፁም ሁኔታ #የተረጋጉ ነ

የፈራሁት ነው የሆነው። ከጨዋታ በኋ ላ የትናንት ማምሻ ዘገባዬ።

ምስል
  የፈራሁት ነው የሆነው። ጨዋታው 1-1 ነበር። መጀመሪያ ጎል ያስቆጠሩት የእምዬ ሲዊዝ ልጆች ነበሩ። ደስታቸውን ሳይጨርሱ ነበር እንግሊዞች አቻ የምታደርጋቸውን ጎል ያስቆጠሩት። ከእንግሊዞች ጋር ጨዋታ ሞናትነስ ነው። የእምዬ ልጆች በብቃት ተጫውተዋል። ፔናሊቲ እምፈረው ነገር ነበር። ደረሰ። ይህም ሆኖ ያልጠበቅኩት አቅም ከእምዬ ሲዊዝ ልጆች አይቻለሁ። አንድ ነው የሳቱት። ይህ መልካም አቅም ነው። ዘጠና ደቂቃ በእኩል ነጥብ። ተጨማሪ ሰላሳ ደቂቃ በእኩል ነጥብ። በፔናሊቲ አንድ መሳት ነው ከቀጣዩ ጨዋታ የእምዬ ሲዊዝ ልጆች የተሸነፋት። ብቃት ያለው ጨዋታ አሳይተዋል። ቲም ወርካቸው የሚደንቅ ነበር። ቀጣዩ ቱርኪ እና ሆላንድ ናቸው። ሁለቱም ድል ርቋቸው የኖሩ ስለሆኑ እንዲቀናቸው እመኛለሁ። እንግሊዝ ከአሸናፊው ቡድን ጋር ይገጥማል ማለት ነው። ነገ በተረጋጋ መንፈስ በሚገባ እጽፈዋለሁኝ። የእምዬ ሲዊዝ ልጆች አንዲት ትንሽ ነገር ማድረግ ቢችሉ ተጨማሪ ጊዜውም ፔናሊቲም አይመጣም ነበር። መልካም ሌሊት። አሰልጣኙ ትጉህ እና ብርቱ ሲሆን ሊሆን የሚገባውን ሁሉ አድርገዋል። እራሱ ሼኪሪን ልቤ አስቦት ነበር። ገብቶ ጥሩ ጨዋታ አሳይቷል። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 06/07/024 ለቀጣዩ ተስፋ እግዚአብሄር ይጨመርበት። የእምዬ ልጆች ጥሩ ደረጃ ላይ ነው የሚገኙት።     google.com England gegen Schweiz Spielinformationen, Neuigkeiten u