ልጥፎች

ከኤፕሪል 1, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#እንኳን ደስ አለህ ቦረና! ኢትዮጵያም ታድለሻል። አይዞሽ!

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   እንኳን ደስ አለህ ቦረና! ኢትዮጵያም አለልሽ!   ዕለተ ሃሙስ ማዕዶተ አሰጋሪ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ።   " የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል " ( ምሳሌ ፲፯ ቁጥር ፱ )   # እንኳን ደስ አለህ ቦረና ! ኢትዮጵያም ታድለሻል። አይዞሽ ! # ዛሬ ማዕዶተ አሰጋሪ የፀጋዬ ቀን ነው።   ኢትዮጵያ ያለችበትን ምስቅልቅል አስቤ፤ ልዩ የውስጤ ሊለው የሚችል ልጅ ማግኜቱን ሳስብ እፅናናለሁ። ብላቴው አልሞተም። እራሱን ተክቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድንግሉ መንፈሳቸው የጠቅላዩን ቢሮ ሲናጥ አስተውላለሁ። ምልከታዬንም አቀርባለሁኝ።   # ዬጠቅላይ ሚኒስተሩ ቤተ መንግስት ንጠት የላይኛው በሰጠን የእኛነት ድንግል ልዑል ምክንያት ነው። ደንግጠዋል።   ታስታውሱ ከሆነ አብይዝም፤ ለማይዝም ጉዲናይዝም ሌንጮይዝም በቀለይዝም ጃዋርይዝም ታዬይዚም አራርሳይዚም ህዝቃኤልዚም ጉዳቸው ፈላ ብዬ ከደን አድርጌ ፅፌያለሁ። የሆነው ይህ ነው። 1) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተወዳዳሪ ሆኖ የመጣው። ያ የፈጣሪ ቅባዕ ያለው ፀጋ በተዋህዶ አማንያን ላይ ሊኖራቸው የሚገባ ግልፅ አቋም ስለታወጀ ነበር። የኔታዋ ያልሠራችው ነበር የተከወነው። ያ የፅዋ ቅዱስ ውይይት ላይ አስታውሳለሁ አቶ ጎዳና ያዕቆብ ቢያስፈልግ " እኔ እራሴ ሄጄ ድምፅ እሰጣለሁ " ብለው