ራዲዮ ጸጋዬ 01.04.2021 ላይፍ ከ15.00 -16.00።

 • ዕለተ ሃሙስ ማዕዶት አሰጋሪው

በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ የተብራራ ብራ
በሰብለ ህይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ።
"የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል
እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል"
(ምሳሌ 16 ቁጥር 9)
ዛሬ አሰጋሪው ሃሙስ ነው። ማዕዶተ ጸጋዬ። ጭምት ቀኔ ነው። የጠቅላዩም የግብረ
ኃይላቸውም መንቦጫቦጭ ታዳሚው በእጅጉ እንደ ተሻሻሉ አድርጎ ስላዬው ነው። እያንዳንዱን ነገር ከሥሩ ለምን የሚል ጥያቄ አንስተን መመለስ ይገባል። ፡ወደው አይደለም ኦነጋውያኑ ሰሞኑን „ከሰው እንበላለን፤ ከእነቀረጥፋለን፤ ከእንሰብራለን ወደ“ „ሰቦያውያን“ ነን በቅጽበት የተለወጡት። ተበጥብጠዋል። ተፍረክርከዋል። የጠቅላዩ ቢሮ ተንጧል። ተመስገን ነው። እንዲህ የሚያርድ ቅዱስ መንፈስ ሲፈጠር።
• ራዲዮ ጸጋዬ።
የጸጋዬ ድምጽ ራዲዮ እአአ በ2008 በሲዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ የተመሠረተ ነው።
ራዲዮው በወር ሁለት ጊዜ በዕለተ ሃሙስ ከ15.00 -16.00 ሰዓት በአማርኛ ቋንቋ
ዝግጅቱን ያቀርባል። ዛሬም ላይፍ ላይ መጋቢትን እንኳን ደህና መጣህ ይላል።
ሰዓቱ ሲደርስ አስቀድሜ ከ10 ደቂቃ በፊት ሼር አደርጋለሁኝ።

የሌላ አገር ዝግጅት ስለሆነ ያን ታግሶ ማደመጥ ይገባል። ምክንያቱም ቆራጣ እንዳይሆን።
ላይፍ ማደመጥ ለማትችሉት ቅኖች ደግሞ አርኬቡ ይህ ነው።
በተጨማሪም በራሴ ዩቱብም እለጥፈዋለሁኝ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
01.04.2021
ጎዳናዬ ጸጋዬ እና መክሊቴ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።