ልጥፎች

ከኦክቶበር 25, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#ወሮ አዜብ መስፍን እና ትናንት። ዬአማራን ተጋድሎ ለመጥለፍ ሲንደፋደፋ የተጣፈ ነው። ዛሬም የጠላፊ ናዳ ወጀብ ቢንጠውም።

ምስል
#ወሮ አዜብ መስፍን እና ትናንት።   ዬአማራን ተጋድሎ ለመጥለፍ ሲንደፋደፋ የተጣፈ ነው። ዛሬም የጠላፊ ናዳ ወጀብ ቢንጠውም። ዬአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ መንፈሱ እንዲህ ጥበቃ ይደረግለት ነበር። እዚህ እምሠራው ቁራጭ ነገር ነው። በጣሳ። ቀደም ባለው ጊዜ ግን በዚህ መልክ ነበር እምሰራው። ዘለግ ያለ ሙግት፣ በጥንግ ድርብ ብርታት። እንዴት አደርን? ደህና ነን? ዛሬ ሌሊት ነበር ዬገባሁት። ዬቤታችን መቀዬጥን ለማጽዳት። መቼም ዬዘንድሮ ጥር ያልቀማን ዬለም። ለዛ ነው ዝምታን መርጬ ዬምላትን ብዬ ሾለክ እምለው። ትናንት እና ዛሬ ዬብራና ዬጥዳት ቀን ነበር። ይቀጥላልም። ቤታችን ናፍቋቸው ተሰልፈው ዬሚጠብቁ ቅኖች አሉ። ለእነሱ እድል ይሰጣል። ባለፈው ወር አንድ ወንድማችን መግባት ፈልጎ ፌስቡክ አስቸግሮት በስንት ጣጣ ወደ ቤታችን መጣልን። እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ልለው ፈቀድኩኝ። ከአራት ዓመት በፊት ሙግቴ ይህን ይመስል ነበር። በረጅሙ ነበር እማስከነዳው። ዛሬ አንድ እርዕሰ ጉዳይ ፈልጌ ጉግል ስገባ ከች አደረግልኝ አጤ ጉግልሻ። ረጅም አትኩሮት ከህሊናዊነት ጋር ላለቸው ዬሚሆን ነው። እንዳለ ሼር ለማድረግ ፈቀድኩኝ። ግን ካልሆነ ማስታወቂያ ጋር ሆነብኝ። ነጥዬ ለማቅረብ ስል አልቻልኩም። በዚህ መልክ ተቻለ። መልካም ቀን። ደህና ዋሉልኝ። ቸሮቼ። • ጉራጅ – ውራጅ – ከሥርጉተ ሥላሴ January 18, 2017, 10:56 am ከሥርጉተ ሥላሴ 18.01.2017 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ።) „በአባቷ፡ ዬምታላግጥን፡ ዬእናቷን፡ ትእዛዝ፡ ዬምትንቅን፡ ዓይን፡ የሸለቆ፡ ቁራዎች፡ ይጎጠጉጧታል፥ አሞራዎች ይበሏታል። (መጽሐፈ ምሳሌ (ተግሣጽ) ምዕራፍ ፴ ቁጥር ፲፯) • ጠብታ። ለከት ክት ሆኖ አንከሊስ ሲያማትብ ቹፌ ተደፋበት ክህደት – በሥጋ ግንብ።...