ልጥፎች

ከጃንዋሪ 2, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አዲሱ ዬጠቃራ ሽልማት «ሸኔነት» እንዴት ይዟችኋል?

ምስል
·         ግፈኛው ምላስ ጣዖቱ ዬአኖሌ መንፈስ ነው፤ ዬጠቀራ ድሪቶ፤ ·         የፋንታዚው ልዑል ዬተመኙት «ዬአማራ ሸኔ» ተፈጥሮ በቁማቸው፤ በውናቸው ቢዩት እና ቢቀጡ … ·         እሳቸው ስንት ዐይነት መንጥር አደራጅተው ሲያስነኩት አህዱ ያላለው ታቱ ብአዴን ከዲዳነቱ ይገላግለው።   አንድዬ አሜን። ክርችም። ፍዝ። ·         ጥላቻ አድራቂ ነው። ጥላቻ ዬትውልድ ገዳይ ነው። ዬእኛም አይደል። ለተፈጥሮ ያልተፈጠር። ርህርና ላይ ይተኮር። ሙግቱ መስመራችን ትክክል አይደለም ነው። ምዕራፍ ሰባት ስንብቱን በምዕራፍ ስምንት መገናኛ መሰላል እጀምራለሁኝ። ጦር አውርዱ ዬምላስ ፋስ ለማግስት ዬምርተት ሰንበር ነው። ዬዛሬ መሰናዶ ዘለግ ያለ ሙግት ለቃለ አባይነት ከተፈጠረው ዬእርግማን ምላስ ጋር ይሆናል። ስለማይበጀን። መበረታት ስለማይገባው። ምጥ አምራቹ ምላስ ዬዘመኑ ጦሮ ነው። ትናንት ምን? ዛሬ ምን? ሃሞት - ተሬት ጋብቻው ለአማራ ህዝብ ህልውና ሥረ ነገሩ በምልሰት ይቃኛል። ትዕግስት ይሻል - አደብ ይሻል። ከጎርፍ ውዝዋዜ ወጣ ብሎ በሰከኑ ሃቆች ላይ መስከን። በዚህኛው ዓመት ዬአትኩሮት አቅጣጫዬ ነው። ለአጤ ፌስቡክም አቤት ዬምለው ካቴናውን ለላ እንዲያደርግልኝ ነው። ቢያንስ ሼር ላደረጉልኝ ሁለትፍሬ ዬኔወቹ አመሰግናለሁ ማለቴ ባያበሳጨው፤ እንዲያውም ይህ አዲስ ጎዳና ...