ልጥፎች

ከኦገስት 20, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እ። ምን ልል ነበር አያ? ኧረ አወን ልበለው። "የታስራችሁ #የተሰውታችሁ እንይ" ምኞት። "በሞኝ ክንድ ዘንዶ ይለካበታል።"

  እ። ምን ልል ነበር አያ? ኧረ አወን ልበለው። "የታስራችሁ #የተሰውታችሁ እንይ" ምኞት። "በሞኝ ክንድ ዘንዶ ይለካበታል።"   "እግዚአብሄር እዮብን ልቡ ከኃጢያት፤ እንደነፃች ባየው ጊዜ፤ በብዙ ክብር ተቀበለው።" (መቃብያን ም ፰ ቁ ፪)   ምዕራፍ ፲፱።   ጤና ይስጥልኝ ክብርት ኢትዮጵያ እናት አገሬ፤ ጤና ይስጥልኝ እምዬ ሲዊዝሻ ርህርህተ - አገር፤ ጤና ይስጥልኝ ኮሽ አይሏ ደጓ፤ እየኖርኩብሽ እማልጠግብሽ ቢንተርቱር ከተማ (Winti) ጤና ይስጥልኝ አዱኛወቼ ቤተ - ሥርጉትሻ እንዴት አድራችሁ? እንደምንስ አረፈዳችሁልኝ? "በአገራዊ" የምክክር ኮሜሽን ቅሬታ ያላቸው ተቋማት፤ የተከፋ ተሳታፊወች "ጉባኤውን ረግጣችሁ ውጡ፤ ምን ትጠብቃላችሁ፤ ሞትም እስራትም ቢመጣ ተጋፈጡት፤ የሚል ጨካኝ ሃሳብ አዳመጥኩኝ። "ያልተነካ ግልግል ያውቃል" እንዳልል ሃሳብ አራማጁ በዘመነ - ህወሃት፤ በዘመነ - ብልፄው ታስሮ የተንገላታ፤ የተሰደደም ነው።    በተለይ የአማራ ተወያዮች "በነውረኛ ቃል ዘለፋ፤ በክፋ ዓይን መገረፍ፤ በተሳትፎ ላይ ዕድል መነፈግ፤ ግልምጫ፤ ማሳደድ ተካሂዶብናል" ብለው ቅሬታቸውን ለምክክር ኮሚሽኑ አቅርበው አድማጭ ማጣታቸው ነው "ጥለው ይውጡ ምን ይሠራሉ? ይውጡ እና የሚመጣውን ይጋፈጡ" የሚል ሃሳብ ተሰጣቸው።    ወጣትነት ትዕግሥትን የሚፈትን ስለሚሆን ይሆናል። ወጥተው የት ይሂዱ እነኝህ ቅሬታ አቅራቢወች? ሰማዩም ምድሩም እኮ #በብልፄው መንግሥት ሥር ነው። ምንድን ነው ወጥተው የሚያተርፋት? ማንስ አላቸው???? መቼም ከ፵ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ስደት ሊያስብ ይቻል ይሆን ሎጅኩ? ልሰደድ ቢልስ ይችላልን???   የአማራ ተሳታፊወች ጉባ...

ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች Freedom Forall

ምስል
  Freedom Forall d͏ t͏ n͏ r͏ s͏ o͏ p͏ S͏ o͏ e͏ s͏ 2͏ 6͏ A͏ 7͏ t͏  ͏ 4͏ t͏ f͏ 7͏ 1͏  ͏ a͏ i͏ 1͏ 5͏ g͏ u͏ g͏ l͏ 2͏ 7͏ 3͏ u͏ 1͏ 1͏ l͏ u͏ 2͏ 2͏ m͏ u͏ 7͏ l͏ a͏ 6͏  ͏ 7͏ 3͏ 8͏ :͏ 7͏ 3͏  ͏ 5͏ A͏ i͏ M͏ 0͏   · "ይህ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ነሐሴ 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም. ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ጉዳዩ፦ በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የታዩ የአሠራር እና የሂደት ጥሰቶች በሚመለከት ዝርዝር ቅሬታ ስለማቅረብ፤ ክቡራን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች፤    ሀገራዊ ምክክር (National Dialogue) ማለት በአንድ ሀገር ውስጥ የተፈጠሩ ጥልቅ የፖለቲካ፣የማኅበራዊ፣ የታሪክ፣ የማንነት እና የጸጥታ ችግሮችን በጦርነት ወይም በኃይል ሳይሆን በውይይት፣በመደማመጥ፣ በድርድርና በስምምነት ለመፍታት የመፍትሔ ሐሳብና ምክረ ሐሳብ የማመንጨት የሚካሄድ ሂደት ነው። በሌላ አገላለጽ፣ ሀገራዊ ምክክር በተለያዩና በተለያየ ጥቅም የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች መካከል እምነት በጠፋበት ሁኔታ፣ ሀገር አቀፍ ችግሮችን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች በማሳተፍ በነፃነት፣ በእኩልነት እና ፍትሐዊ በሆነ ምክክር ለመፍታት የሚደረግ ሂደት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሀገራዊ ምክክር ያለፉት የታሪክ ቁርሾዎችን ለማከም፣ ለግጭትና ለጦርነት ምክንያት የሆኑ አንኳር ጉዳዮችን ለይቶ በአጭርና በረጅም ጊዜ እልባት ለመስጠት፣ መላው ኢትዮጵያውያን “የእኛ” የሚሉት፣ የሚያከብሩትና የሚያስከብሩት የጋራ የቃል-ኪዳን ሰነድ (ሕገ መንግሥት) እውን እንዲሆን ወዘተ… አስተዋጽዖው የጎላ ነው፡፡ ለዚህም ነው፣ በሀገራችን በተ...

አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስለተከበበች በኦሮሚያ ትተዳደር ማለት Muktarovich Ousmanova

 አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስለተከበበች በኦሮሚያ ትተዳደር ማለት፣ ሌሴቶ የምትባል ሀገር በደቡብ አፍሪካ ስለተከበበች በደቡብ አፍሪካ ስር ትግባ እንደማለት ነው። የአዲስ አበባ አመሰራረትና ታሪክ ከተማዋን የተለየ ማንነት እንደሰጣት ሊታወቅ ይገባል።

አጤ ዳዊት በራራን (የዛሬዋን አዲስ አበባ) በ1398 መሠረቱ፡፡ Mindaralew Zewdie

  Mindaralew Zewdie n͏ p͏ o͏ s͏ o͏ S͏ r͏ d͏ t͏ e͏ a͏ 1͏ 9͏ s͏ 1͏ a͏ :͏ u͏ c͏ M͏ t͏ 9͏ t͏ A͏ A͏ a͏ t͏ 4͏  ͏ 5͏ a͏ 8͏  ͏ g͏ a͏ h͏ 0͏ u͏  ͏ c͏ 7͏ 0͏ 9͏ t͏ g͏ 1͏ 1͏ t͏ 6͏ 1͏ 4͏ 1͏ g͏ 2͏ a͏ 5͏ h͏  ͏ f͏ 1͏   · አጤ ዳዊት በራራን (የዛሬዋን አዲስ አበባ) በ1398 መሠረቱ፡፡ ከእንጠጣ (አሁን እንጦጦ) እስከኤረር ተራራ (አሁን የረር) የተዘናጠፈችው በራራ የዓለም መካነ ኃይማኖት ፣ መካነ ዲፕሎመሲ ፣ መካነ ንግድ ነበረች፡፡ በወቅቱ የዛሬዎቹ ለንደንና ፓሪስ የእዳሪ መውጫ ፣ የአውሬ መፈንጫ ነበሩ፡፡ በራራ ግን በወቅቱ እጅግ ገናን ከነበሩት ሶስት ( ቬኒሰ ፣ ሮምና በራራ) የዓለማችን የንግድ መናኸሪያዎች አንዷ ነበረች፡፡ በመዲናይቱ ዙሪያ የነበረው የአማራ አርሶአደር በመሸ ቁጥር ከእንጦጦ እስከየረር ሲያማትር በየየቤቱ ደጃፍ ላይ ተሰቅሎ የሚንተገተገውን ፋኖስ አይቶ ፣ የአጤው ከተማ እዚህም እዚያም በራ ፤ ሁሉም ጋ በራራ ፣ እያለ በመደመሙ ፣ የመዲናችን ስም በራራ ሆኖ ዘለቀ፡፡ አህመድ ግራኝ ቴረሪስቱ በኦቶማን ቱርክ አይዞህ ባይነትና የሎጂስቲክስ አቅራቢነት ተዘርፋና ተቃጥላ ባድማ ሆና ስትኖር እምዬ ምኒልክ በ1879 እንደገና መሠረቷት፡፡ ባለቤታቸው እቴጌ ጠሀይቱም ጠሀይ የመሠለ ስም አወጡላት፡፡ እነሆም በራራችን አዲስ አበባ ተሰኘች፡፡

የሸዋ 39ኙ ነገሥታት

ምስል
  የሸዋ 39ኙ ነገሥታት ‎~~~~~~~~~~~~~~~ ‎በሽዋ የኢትዮጵያ ነገሥታት ስምና ዓ. ም ‎~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ‎1/ አፄ ይኩኑ አምላክ (ከ1253_1268 ዓ/ ም) ‎ ‎2/ አፄ አግብዓ ጽዮን (ከ1268_1277) ‎ ‎3/ አፄ ፅንፈ አርዕድ (ከ1277_1278) ‎ ‎4/ አፄ ሕዝበ አሠግድ (ከ1278_1279) ‎ ‎5/ አፄ ቅድመ አሠግድ (ከ1279_1280) ‎ ‎6/ አፄ ጃን አሠግድ (ከ1280_1281) ‎7/ አፄ ስበዓ አሠግድ (ከ1281_1282) ‎ ‎8/ አፄ ውድም አርዕድ (ከ1282_1297) ‎ ‎9/ አፄ ዓምደ ጽዮን 1ኛ (ከ1297_1327) ‎ ‎10/ አፄ ሰይፈ አርዕድ (ከ1327_1355) ‎ ‎11/ አፄ ውድም አስፈሬ (ከ1355_1365) ‎ ‎12/ አፄ ዳዊት (ከ1365_1395) ‎ ‎13/ አፄ ቴዎድሮስ 1ኛ (ከ1395_1399) ‎ ‎14/ አፄ ይስሐቅ (ከ1399_1414) ‎ ‎15/ አፄ እስክንድያስ (እስክንድር) (ከ1414_1414 በወራት ነው የነገሠው) ‎ ‎16/ አፄ ሕዝብናኝ (ከ1414_1418) ‎ ‎17/ አፄ በድልናኝ (ከ1418_1419) ‎ ‎18/ አፄ ዓምደ እያሱ "ዳዊት" (ከ1419_1426) ‎ ‎19/ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ (ከ1426_1460) ‎ ‎20/ አፄ በእደ ማርያም (ከ1460_1470) ‎ ‎21/ አፄ እስክንድር (ከ1470_1486) ‎ ‎22/ አፄ ዓምደ ጽዮን 2ኛ (ከ1486_1487) ‎ ‎23/ አፄ ናኦድ (ከ1487_1500) ‎ ‎24/ አፄ ልብነ ድንግል (ከ1500_1532) ‎ ‎25/ አፄ ገላውዲዎስ (ከ1532_1551) ‎ ‎26/ አፄ ሚናስ (ከ1551_1555 ዓ. ም) ‎ የግራኝ ወረራን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ወደ ጎንደር ሲዛወር ‎በሸዋ ብቻ ንጉሥ የነበሩ እነዚ ናቸው ‎ ‎27/ አ...