የሸዋ 39ኙ ነገሥታት

 May be an image of text

የሸዋ 39ኙ ነገሥታት
‎~~~~~~~~~~~~~~~
‎በሽዋ የኢትዮጵያ ነገሥታት ስምና ዓ. ም
‎~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
‎1/ አፄ ይኩኑ አምላክ (ከ1253_1268 ዓ/ ም)
‎2/ አፄ አግብዓ ጽዮን (ከ1268_1277)
‎3/ አፄ ፅንፈ አርዕድ (ከ1277_1278)
‎4/ አፄ ሕዝበ አሠግድ (ከ1278_1279)
‎5/ አፄ ቅድመ አሠግድ (ከ1279_1280)
‎6/ አፄ ጃን አሠግድ (ከ1280_1281)
‎7/ አፄ ስበዓ አሠግድ (ከ1281_1282)
‎8/ አፄ ውድም አርዕድ (ከ1282_1297)
‎9/ አፄ ዓምደ ጽዮን 1ኛ (ከ1297_1327)
‎10/ አፄ ሰይፈ አርዕድ (ከ1327_1355)
‎11/ አፄ ውድም አስፈሬ (ከ1355_1365)
‎12/ አፄ ዳዊት (ከ1365_1395)
‎13/ አፄ ቴዎድሮስ 1ኛ (ከ1395_1399)
‎14/ አፄ ይስሐቅ (ከ1399_1414)
‎15/ አፄ እስክንድያስ (እስክንድር) (ከ1414_1414 በወራት ነው የነገሠው)
‎16/ አፄ ሕዝብናኝ (ከ1414_1418)
‎17/ አፄ በድልናኝ (ከ1418_1419)
‎18/ አፄ ዓምደ እያሱ "ዳዊት" (ከ1419_1426)
‎19/ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ (ከ1426_1460)
‎20/ አፄ በእደ ማርያም (ከ1460_1470)
‎21/ አፄ እስክንድር (ከ1470_1486)
‎22/ አፄ ዓምደ ጽዮን 2ኛ (ከ1486_1487)
‎23/ አፄ ናኦድ (ከ1487_1500)
‎24/ አፄ ልብነ ድንግል (ከ1500_1532)
‎25/ አፄ ገላውዲዎስ (ከ1532_1551)
‎26/ አፄ ሚናስ (ከ1551_1555 ዓ. ም)
የግራኝ ወረራን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ወደ ጎንደር ሲዛወር ‎በሸዋ ብቻ ንጉሥ የነበሩ እነዚ ናቸው
‎27/ አቤቶ ያዕቆብ
‎28/ አቤቶ ሥግው ቃል
‎29/ አቤቶ ነጋሲ(ነጋሲ ክርስቶስ)
‎30/ አቤቶ ስብስቴ(ሰብስቲያኖስ)
‎31/ መርድ አዝማች አብየ
‎32/ መርድ አዝማች አምሀየስ (አመኃ ኢየሱስ)
‎33/ መርድ አዝማች አስፋ ወሰን
‎34/ መርድ አዝማች ወሰን ሰገድ
‎35/ ንጉሥ ሣህለ ስላሴ
‎36/ ንጉሥ ኀይለ መለኮት
‎እንደገና ሙሉ ኢትዮጵያን ከሸዋ ያስተዳደሩ
37/ ንጉሠ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ አፄ ምኒልክ
38/ ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ
39/ ንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለ ሥላሴ
ምንጭ፦ ጳውሎስ ኞኞ
The 39 emperors / empress of ethiopia from Shewa
ፎቶ በai የተሰራ ነው።
See less

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።