ልጥፎች

ከኦክቶበር 2, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ዝልቦ የፖለቲካ የክስ ጭብጥ።

#ዝልቦ የፖለቲካ የክስ ጭብጥ። #በጥንቃቄ ለሚያነቡ ህሊናዊነት ብቻ የተፃፈ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" #ዕፍታ ። ማሸበር ፍኖተ ካርታው የሆነው የዶር አብይ አህመድ አሊ መንግሥት ጋዜጠኞችን የከሰሰበት ጭብጥ ዝልቦ ሆነብኝ። ዝልቦ የባህል ካስማ በሆነችው እቴጌ ጎንደር ቆስጣው ሳይከተፍ የሚሠራበት ሙያ ነው። ማባያ - ወጥ - ልትሉት ትችላላችሁ። ዝልቦ ጃኬት በዝናብ በስብሶ ተዛንፎ ተቆልፎ እንደ ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ጋድም ስታይሊንግ ሲገጥም ርሶ አቤቶ ጃኬት ሲያነባ ዝልቦ ይባላል። ዝልቦ እንደዚህ ዬአመራር ጥብብ፣ መላ ቅጥ አጥቶ ወና ሲሆን #ዝልቦ ፖለቲካ ማለት ቻልኩኝ እኔው። የድንች፣ የቆስጣ፣ የወተት፣ የበጋ ስንዴ፣ የፒኮክ፣ የአቦካዶ፣ የእሳር አገዳ ፖለቲካ በዘመናችን አዬን። በእኔ ዕይታ የፌንጣ፣ የጃርትም ፖለቲካ እንዳለ እጽፋለሁ። የፖለቲካ ግሽፈትም። ኢንፍሌሽን። #ጠብታ ። በዘመነ አብይዝም ጋዜጠኛ አቶ ጎበዜ ሲሳይ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ጋዜጠኛ ወ/ሮ ማዕዛ መሐመድ ለሦስተኛ ጊዜ፣ የፋክት ፀሐፊ አቶ አሳዬ ደርቤ የታሠሩበት የክስ ጭብጥ አንዱ የሦስቱም ተመሳሳይ ነው። #ለጠላት #ጉልበት #የሚሰጥ #አቅም #ማፍለቅ ። የክሱን ኩላሊት ጭብጡን ስተረጉመው እንዲህ ነው በሥርጉትሻ ዕድምታ። #ቁጥር አንድ። ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ጨካኙ ህወኃት ከውጭ የሳትላይ ድጋፍ እንደሚያገኝ ገልፀውልናል።,ስለዚህ የአማራ ጋዜጠኞች በትውስት የክስ ትሪኪ ሊከሰሱ አይገባም። #ቁጥር ሁለት። አይደለም መረጃ ሉዓላዊነትን የተዳፈረ ግዙፋ የሌላ አገር አንቶኖብ አውሮፕላን አቃለው እንደ እንሽላሊት ውቅያኖስ አቋርጦ #ተሽሎክልኮ ¡ ትግራይ አረፈ" ብለውናል ዶር አብይ አህመድ። በሰማይ ላይ አንድ አውሮፕላን እንደ እባብ፣ እንሽላሊት ወይንም 50 እግ...

Die Menschheit und unser Planet.

ምስል
Die Menschheit und unser Planet.    • Vorwort. Der Präsident der Vereinigten Staaten, der ehrenwerte Präsident Joe Biden, hat eine Reform des Sicherheitsrates gefordert. Ich stimme der Frage auch zu. Aber grundlegende Reformen sollten aus dem Kern kommen, nicht nur aus den Zweigen. Ich bin auch ein Weltbürger. Ich habe einen Anruf. Ich möchte, dass die Vereinten Nationen eine tiefgreifende Reform durchführen. Ich sage dies aufgrund des Verständnisses von Nichtgleichgewichtsprozessen. Am Humanismus muss im Geiste mit Heilen gearbeitet werden. Sein Retter Geist konnte nicht alleine bestehen. Es hängt davon ab, ob. Ich glaube, dass der Zweck und das Ziel der Vereinten Nationen in Schwierigkeiten geraten sind. Daher die Reform der Vereinten Nationen: Es braucht Veränderung. • Meine Idee Richtung… Wenn die größte globale Institution von dem Zweck abweicht, für den sie gegründet wurde, entsteht Anarchismus. Und der Anarchismus bringt die Generation weg vom guten Will...