ልጥፎች

ከዲሴምበር 9, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Ethiopia: Rulers, Reputations, Reality... and the Promise of Fano

ምስል

#ክብር ድንበር የለውም። እነኝህን ባሊህ ባይ የሌላቸውንም ተመልከቱ።

ምስል
  #ክብር ድንበር የለውም። እነኝህን ባሊህ ባይ የሌላቸውንም ተመልከቱ።       ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ጋር ታቅዶ የነበረው በአዲስ አበባ አብያተ ቤተክርስትያንን ማንደድ፣ ማህበረ ምዕመኑን ማወክ፣ ጥቁር ማልበስ እንደ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ፣ አርሲ ነገሌ በጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ የታለመ ነበር። ይህን እሳቸውም አለመሸሸጋቸውን ገልፀው እንደነበር በጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ትንታኔ በወቅቱ አዳምጬ ነበር።   የሆነ ሆኑ እነኝህ ለማተባቸው የቆሙ ብፁዓን እስር ቤት ሲጋዙ ይህ ሁሉ የቤተክርስትያን የተዋህዶ ሚዲያ እያለ አጀንዳ አልሆኑም። ምን አልባት በህይወት መኖራቸው እንደ ትርፍ ታይቶ ይሆናል።   እነኝህ ቅዱሳን የተረሱ ናቸው። ቤተ ክርስትያንም ቸል ስላለችው በራሷ መንበር ላይ የመፈንቅል ሙከራ የተደረገው በዚህ ምክንያት ነው። ቀላሉ ችግር ቸል ከተባለ ግዙፍ ችግር ማሳዘሉ አልተስተዋለም። ክብር ድንበር የለውም።   ግን ስለክብር ተጋድሎው ሲሶ እንኳን አልደረሰም። ስለዚህም ረጋጮች አድባራትን በድሮን እዬደረመሱት ይገኛሉ። ሌላው አማራ ክልል ያለው ውድመት የተዋህዶም ስለመሆኑ ለቤተክርስትያኗ ባይታዋር አመክንዮ ሆኗል።   ይህም ብቻ አይደለም በገፍ ሰርክ የሚረሸነው አማራ በተዋህዶነቱም ስለመሆኑ ቤተክርስትያኗ የዘለለችው ይመስላል። እንዲሁም ከ20 ሺህ - 50 ሺህ እስር ላይ የሚገኜው የአማራ ሊቅ/// ሊሂቅ/ አርሶ አደር እግር ብረት የተወሰነበት የተዋህዶ ልጅነቱም ስለመሆኑ ከማስተዋል ጋር ቤተክርስትያኗ ትልልፍ ያደረገችበት ዕድምታ ነው።   በጠቅላላ ቅድስታችን የራሷን ጉዳይ አሻግራ እዬተመለከተች በአስተዳደራዊ ተግባር ላይ ብቻ ስትታክት ይስተዋላል። ዋሻዋ፣ ጥላ ከለለዋ ማህበረ ምዕመኗ ጉዳትስ???   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   እነኝህ ብቁወች አዲስ አ

እነኝህ ወጣቶች አዲስ አበቤ ናቸው።

ምስል
        1) እነኝህ ወጣቶች አዲስ አበቤ ናቸው። ግንቦት 7 አዲስ አበባ ሲገባ አቀባበል አድርጋችኋል ተብለው ወደ ጦላይ እስር ቤት ከተወረወሩት 1300 እስረኞች ማህል ተለይተው ሳይፈቱ የቀሩ ናቸው። ስለ እነሱ መብት የሚሟገት ቀርቶ የሚያስታውሳቸው የለም።   2) አምስት አዲስ አበቤ በአደባባይ ተረሽነዋል። ሥማቸውን አናውቅም፣ ቤተሰቦቻቸውንም እንዲሁ። ደመከልብ ሆነው የቀሩ የእኛወች ሰማዕታት።    3) በአድዋ ድል፣ በካራማራ መታሰቢያ ጎላ ብለው የታዩ ግን ተጽዕኖ ፈጣሪ ያልሆኑ የተሰወሩ፣ የተገደሉ፣ አካላቸው የጎደሉም፣ የተደበደቡም በገላኑ ኦሸትዝ እና በአዲስ አበባ ሚስጢራዊ እስር ቤቶች አሉ። ይህን የታፈኑ ጋዜጠኞች ወለሉ ደም በደም ሆኖ እንዳዩ ገልፀዋል።    ትውልዱ ዓላማውም ግቡም ብቻ ሳይሆን ሊዘልቅ በማይችል የስሜት ጎርፍ ታጭዷል። ወላጅም ኢትዮጵያም የወላድ መሃን ሆነዋል። ቢያንስ በትውስት ራዕይ ከመንጎድ በያዙት ፀንቶ መስዋዕትነትን ቀንሶ፣ አቅምን ቆጥቦ በማስተዳደር ለጨካኞች አቅም በገፍ ሳይቀልቡ ዘመንን መምራት የሚችል የማስተዋል አቅም ስስነት በመጨንገፍ ብቻ ጥቃትን ማወራረድ ያለፍንበት ህይወት ነው።   ስለዚህ ማስተዋል ያለ ልዩነት የሰጠንን ፈጣሪን እያመሰገን ሥራ ላይ እናውለው ነው የጭብጡ ፍሬ ነገር። ወደ እስር ቤት የሚጋዘው የወገን የዕድሜ፣ የራዕይ ዘረፋንም አብሮ እስከመጨረሻው መጋፈጥ ሊገፋ አይገባውም።   ክብረቶቼ እንዴት ናችሁልኝ? "የቤትህ ቅናት በላኝ።" እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 09/11/2023 ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።  

ማስተዋል ሰማያዊ ስጦታ ብቻ ሳይሆን እዮራዋ ዊዝደምም ነው።

ምስል
    ማስተዋል ሰማያዊ ስጦታ ብቻ ሳይሆን እዮራዋ ዊዝደምም ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 09/11/2023

🅶🅼🅽: በባሕር ዳር መፈናፈኛ ጠፍቷል | የረሃብ አድማ በየማጎሪያ ካምፖች | የሽመልስ አብዲሳ የጥላቻ ንግግር | ...

ምስል

የፋኖ መሪ ሰለ 4 ኪሎና ድርድር ጉዳይ ምላሽ ሰጠ | Hiber Radio with Fano Asres Mare Dec 0...

ምስል