ልጥፎች

ከጁን 11, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

አሉታዊ ዴሞግራፊ የቂም ደም ነው።

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በደህና መጡልኝ  አሉታዊ ዴሞግራፊ የቂም ደም ነው። ቂመኝነት መርዛማ የህሊና ብል ነው። ክፍል ሦስት „ የደከሙት ን   እጆች አበርቱ፤   የላሉትን ም   ጒልበቶች አጽኑ። “ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፭ ቁጥር ፫ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 11.06.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ተስፋ ፈታሽ ተስፋ ጠያቂ ተስፋ ሞጋችም ነው። ተስፋን በዝም ብሎ ማስኬድ አይቻልም። ተስፋ ራሱ ተስፋ ሰጪውን ይፈትሻል። ተስፋ ለጋሺውን ይሞግታል። ተስፋህ ነኝ ያለውን የፈታትሻል። „ለእናት አገራችን ሲባል ሥልጣን በአናቱ ይዘቅዘቅ“ ያሉት የዛሬው የመከላከያ ሚ/ሩ አቶ ለማ መገርሳ ዛሬ ላይ መልኩ፤ ይዘቱ፤ ፎርሙ እና ቅንብሩን የራስን ህሊና ሳይቀር አሳምሮ ይሞግታል የተናጋሪውን መንፈስ አካል፤ ህሊና፤ ሩኽ ጭምር ረፍት ነሺ አመክንዮ ነው። የሚሞግተው አርስ በእርሱ ነው። እንዲህ ካለው ክህደት ጋር … መረጃ   ሳይኖረን   የማንንም   ስም   አላጠፋንም፦   ትርጉም   በአብርሃም   ዓለሙ  ( ዶ / ር ) April 1, 2019 | Filed under:  ነፃ   አስተያየቶች  | Posted by:  ዘ - ሐበሻ https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94532#respond በኢትዮጵያ ፖለቲካ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ የሚያሳዬን አክሮባቲስትነት ይኽውን ነው መገላበጥ እንደ ሽንብራ ቂጣ። ተፎካካሪ/ ተቃዋሚ/ ተቀናቃኝ/ የተፎካካሪ ተደማሪ ሁሉም በተስፋ ውቅያኑስ ህዝብን ከ50 ዓመት ላላነስ ምን በመሰለ ኦፔል መርከብ ቂምን ሰንቆ ግን ተመስጥሮ ሲቀዝፉ ... ሲያስቀዝፉም ኖረዋል። ከእንግዲህ ግን የሚችሉ አይ