ልጥፎች

አሥራት እንግዳ:- በኮምፕዩተር ግዕዝ ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉት ምሁር ዶ/ር አበራ ሞላ

ምስል

ጋር።

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።  ጋር። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤   እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“   ምሳሌ ምዕራፍ ፲፮ ቊጥር ፱ እንዴት ናችሁ የኔታዎቼ። የጨፈገገው ቀን ስለሆነ ዛሬ ከመደበኛ ተግባሬ ወጣ ብዬ በዚህ ዙርያ ማተኮር ፈለግሁኝ። ዕንቅልፍ እና ዓይኔ አልተገናኘም። ዓይኔ እራሱ ሞግዱ ጭፍራዎቹን ልቀቁኝ ብሏለኝ እንደ ዳሽን ተራራ እንዳኮረፈ ነው ትናንትም እንዲሁ ነበር። የምኖርበት ተዋዳጅ ከተማም ደብሮታል። ቤተ መቅደሴ ቤቴም እንዲሁ፤ ጾም ገብቷልኝ። ቤቴ እራሷ ሱባኤ ላይ ናት እኔ ደግሞ ስግደት ላይ። … ጭነቱ ቻል በል ብሎ መጥቷል። ምን ያህል አቅም እንዳለኝ አላውቀውም። የእኔ ድንግል ታውቃለች። አይዋ ድብርትን ገፋ ለማድረግ ዛሬ „ ጋር “ በሚል ርዕሰ ጉዳይ እንዲህ ለፌስ ቡኬ ታዳሚዎች እንደህም አልኩኝ። እርእሱ „ጋር“ ነው። ሥርጉተን በእነኝህ ሊንኮች ታገኟታላችሁ። ከሥርጉተ ጋር ለመገናኘት በዚህ …. 1.      https://sergute.blogspot.com/2018/05/18_2.html Kenebete { ቀንበጥ } Blog 2.      https://www.youtube.com/channel/UCJEQXw86u_NG4A1FVC1j2qg?view_as=subscriber Sergute Selassie ሥርጉተ ሥላሴ ቀንበጥ ሚዲያ   3.    https://www.youtube.com/channel/UCb4Maqp24liAGdbPE553WGA Sergute Selassie   ሦስተኛው ዩቱብ ወጣ ያለ ቻናል ነው። የፍቅራዊነት LOVEISM ተፈጥሮ እና መርሆቹ ለመነሻ የሚሆኑ የቃላት ፓስተር የቢዲዮ ክሊፕስ ይሰራበታል። ከአራት ዓመት በላይ ሆነው ከ200 በላ

ዕውነት የበለጸገበት የኢካድፍ (ECADF) የአቋም መግለጫ።

ምስል

"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" የአርምሞው ጹሑፍ ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ።

ምስል

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ 08.06.2019}

ምስል

“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው” {ከጸሐፊ እና ከተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ}

ምስል
“እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎ በሰላም መጡልኝ።” “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን   መፍራት ነው”   ከጸሐፊ እና ከተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን!  ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ እስከ 1966 ዓ / ም መጨረሻ ድረስ የመሯትና የህዝቧም እረኛ ሆነው ፥ እንደ ቀስተ ደመና ቀለማት ህብር ውበት ሁሉ፣ የተለያየ ባህል ባለቤትና ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቧን በአንድ መሶብ አሰባስበው፣ መተሳሰብ መዋለድ ህብረትና ሀገራዊ ማንነት ተዋህደውና አምረው እንዲሰርፅና እንዲኖር ያስቻሉት እኒያ መሪዎቿ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ነበሩ። የክርስትና እና የእስልምና ሀይማኖት አባቶችም ለእምነቱ ህግጋት ተገዢ ፈጣሪያቸውንና አማንያንን አገልጋይ ነበሩ። ፈጣሪም ከእነርሱ ጋር ነበረ።   የቀደሙት የኢትዮጵያ መሪዎች በፈሪሃ እግዚአብሄር እየተመሩ የህዝባቸው መልካም እረኛ ሆነውና   በሀይማኖቶችም አከባብረውና አስማምተው ህዝባቸውን አኖሩ። ኢትዮጵያን እንደ ሀገር አቆሙ። ከጠላት ጠበቁ።   የኢትዮጵያ ህዝብም ልበ ቅን፣ በራሱ ላይ ሊያደርጉበት የማይፈልገውን በጎረቤቱና በሌሎች ወገኖቹ ላይ የማያደርግ፣ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረበት ሆኖ ተባብሮና ተሰባስቦ ኖረ። ለዘመናት የተገነባው ይህ ሀገራዊ / ኢትዮጵያዊ እሴት በዘመነ ደርግ ፈተና ገጠመው። ፈተናው ፖለቲካዊና መንፈሳዊ ነበር እንጂ ዘርን ተገን አድርጎ ሀገራዊና ኢትዮጵያዊ ማንነትን የዳጠ፣ የጨፈለቀ፣ ያዋረደና ኢትዮጵያዊነትን   ከሰውነት ተራ ያወረደ አልነበረም። ለዚህ ብቸ