ABC ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧ አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል።

አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል። ድካማችን ተመልሶ ለበላህሰብ እንዳይሰጥ አስግቶኛል። አገር ቤት እያለ በጣም የተጋሁለት ወጣት ነበር። ረፕ ትንግርቱ ገ/ ፃድቅ አሁን ABC ከሚባል ሚዲያ ጋር ይሠራል። የእሱን ታሪክ የያዘ ዘገባ ሼር አደረኩ ብሎጌ ላይ። ቲውተር አካውንቴ ላይም ሼር አድርጌው ነበር ሰረዙት። ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧ ሥርጉትሻ2024/03/12