ABC ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧ አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል።

 

አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል።

 


  ድካማችን ተመልሶ ለበላህሰብ እንዳይሰጥ አስግቶኛል። አገር ቤት እያለ በጣም የተጋሁለት ወጣት ነበር። ረፕ ትንግርቱ ገ/ ፃድቅ አሁን ABC ከሚባል ሚዲያ ጋር ይሠራል። የእሱን ታሪክ የያዘ ዘገባ ሼር አደረኩ ብሎጌ ላይ። ቲውተር አካውንቴ ላይም ሼር አድርጌው ነበርሰረዙት። ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧

ሥርጉትሻ2024/03/12

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።