ልጥፎች
ከኦገስት 21, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ
TEDDY AFRO - እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye - [New! Official Single 2024] - Wit...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል??
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል?? "የቤትህ ቅናት በላኝ።" የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች አዲሱን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እንደምን እንደሚዩት ባለፈውም የራሴን ዕይታ አክዬ በርከት ካሉ ሚዲያወች ያገኜሁትን ሊንክ አክዬ አቅርቤ ነበር። ዛሬ በተጨማሪ ሁለት ባለሙያወች ዶር ዘለዓለም ተክሉ ሁለት ጊዜ በአዲስ ኮንፓስ ሚዲያ፤ እና አቶ ሙሼ ሰሙ በሃሳብ ገበታ የሰጡት ማብራሪያ ለአጠቃላይ ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ሊንኩን አያይዣለሁኝ። ይመለከተናል። ግንዛቤም ሊኖረን ይገባል በሚል ዕምነት። አዲስ ለአፈፃፀም አጋዥ ይሆናል የተባለውም " #ፍራንኮ ባሉታን፦" በሚመለከት እስከ አፈፃፀም ሂደት ያለውን ሁኔታም እንዲሁ ባለሙያው ዶር ተክሉ ዘለዓለም የራሳቸውን አወንታዊ ዕይታ አቅርበዋል። ዶር ተክሉ ዘላለም በዘመነ ግንቦት 7 በዘርፋ ትንታኔ ሲሰጡ የምናውቃቸው ናቸው። እኔ በግሌ ባልገቡኝ ጉዳዮች፤ ሙግትም ሲኖረኝም በቅንነት፤ በአውንታዊነት በአክብሮት የሚያስተናግዱኝ የማከብራቸው ሊቅ ናቸው። አቶ ሙሼ ሰሙ ምንም እንኳን ኮንታክት አድርጌያቸው ባላውቅም ሚዲያ ላይ የሚሰጡትን ማብራሪያ አዳምጣለሁኝ። የቀድሞው #የኢዴፓ መሥራች አባል፤ አካል የነበሩ በፖለቲካው ዘርፍ ትጉህ ከሚባሉ ሊቃውንት መሃል ሲሆኑ በኢኮኖሚም ባለሙያም ናቸው። እርግጥ ነው በኢትዮጵያ ዬኢንተርኔት መቆራረጥ ምክንያት ሙሉ ዝግጅታቸውን ለማቅረብ፦ ሃሳባቸውን ለመግለጽ ዕድሉ ባይኖርም ታግሰን ላዳመጥነው ግን #ጠቃሚ መረጃ አግኝተናል ብዬ አስባለሁ። የሃሳብ ገበታ አዘጋጅ ልጅ ሞገስ ዘውዱ #ድጋሜ ቢያቀርባቸው እና ሙሉ ዕይታቸው ሳይቆራረጥ #ቢከልሱ...
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የቢዝነስ ሰዎች ጋር የማዉራት እድል ማግኘት ትልቅ እድል ነው - Season 9 Bonu...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ሞ'ት የሚያስፈርደው ወን'ጀል ምን አይነት ነው? የህፃን ሄቨን የፍርድ ሂደት በባለሞያ እይታ! Eyoha Media ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች