ልጥፎች

ከጁላይ 12, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ስንት እኛወች አለን?

ምስል
እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። ስንት እኛወች አለን ? ግራ ይገባል። ግራ ያጋባል። ፈቃደ እግዚአብሄር ይረሳል።   " ንጉሡም ኢትዮጵያዊውን አቤሜሌክን፦ ከአንተ ጋር 30 ሰወች ከዚህ ውሰድ ነብዩም ኤርምያስ ሳይሞት ከጉድጓድ አውጣው ብሎ አዘዘው። " ( ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፰ ቁጥር ፲ )   ·       # ጠብታ ። በዚህ ውስጥ ሲሪላንካ፣ እንግሊዝ፣ ሊባኖስ፣ የመን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ጋና፣ ኬኒያ፣ ኡጋንዳ፣ አሜሪካ፣ አረብ ኢምሬት፣ ሳውዲ እንዳሉ ትነጉሩኛላችሁ። ግራ ቀኛችሁ ምኞታችሁ ሲጓዝ ስለማይ የፋንታዚ ዋናተኞች። የፀደዩን አብዮት ተመኜን አሁን ደግሞ የክረምቱን ? በመዳፋችን # ምን እና # መቼ ተገናኝተው ያውቁስ ይሆን ? # እኮ እና እኮ # በተክሊል ። 1)   ሰሞኑን የሲሪላንካ ህዝባዊ አብዮት፣ የእንግሊዞች የጠቅላይ ሚር አለመበርከትን አስመልክቶ ዕድሉ ለኢትዮጵያ ቢሆን ሲሉ ያስተዋልኳቸው ሁኔታወች ነበሩ።   ·       በዚህ ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ከለቀቁ እልቂት ይሆናል የሚሉ አፍቅሮተ - ኦነግን አዳምጫለሁኝ። አሁንስ ? ሠርግ ላይ ነን ያለነውን ? አይናችን ዳሽን ተራራ ያከለም አለን ?   ·       በሌላ በኩል ይህ መንገድ ለእኛም ጠቃሚ ነው። በህዝብ ማዕበል ማስወገድ ይቻላል የሚሉም አሉ። ተወግዶስ ? ምን ያህል ሊለምኑ ያፈሩ ወገኖች...