ልጥፎች

ከጁን 10, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

አሥራት እንግዳ:- በኮምፕዩተር ግዕዝ ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉት ምሁር ዶ/ር አበራ ሞላ

ምስል

ጋር።

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።  ጋር። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤   እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“   ምሳሌ ምዕራፍ ፲፮ ቊጥር ፱ እንዴት ናችሁ የኔታዎቼ። የጨፈገገው ቀን ስለሆነ ዛሬ ከመደበኛ ተግባሬ ወጣ ብዬ በዚህ ዙርያ ማተኮር ፈለግሁኝ። ዕንቅልፍ እና ዓይኔ አልተገናኘም። ዓይኔ እራሱ ሞግዱ ጭፍራዎቹን ልቀቁኝ ብሏለኝ እንደ ዳሽን ተራራ እንዳኮረፈ ነው ትናንትም እንዲሁ ነበር። የምኖርበት ተዋዳጅ ከተማም ደብሮታል። ቤተ መቅደሴ ቤቴም እንዲሁ፤ ጾም ገብቷልኝ። ቤቴ እራሷ ሱባኤ ላይ ናት እኔ ደግሞ ስግደት ላይ። … ጭነቱ ቻል በል ብሎ መጥቷል። ምን ያህል አቅም እንዳለኝ አላውቀውም። የእኔ ድንግል ታውቃለች። አይዋ ድብርትን ገፋ ለማድረግ ዛሬ „ ጋር “ በሚል ርዕሰ ጉዳይ እንዲህ ለፌስ ቡኬ ታዳሚዎች እንደህም አልኩኝ። እርእሱ „ጋር“ ነው። ሥርጉተን በእነኝህ ሊንኮች ታገኟታላችሁ። ከሥርጉተ ጋር ለመገናኘት በዚህ …. 1.      https://sergute.blogspot.com/2018/05/18_2.html Kenebete { ቀንበጥ } Blog 2.      https://www.youtube.com/channel/UCJEQXw86u_NG4A1FVC1j2qg?view_as=subscriber Sergute Selassie ሥርጉተ ሥላሴ ቀንበጥ ሚዲያ   3.    https://www.youtube.com/channel/UCb4Maqp24liAGdbPE553WGA Sergute Selassie   ሦስተኛው ዩቱብ ወጣ ያለ ቻናል ነው። የፍቅራዊነት LOVEISM ተፈጥሮ እ...

ዕውነት የበለጸገበት የኢካድፍ (ECADF) የአቋም መግለጫ።

ምስል