ልጥፎች

ከፌብሩወሪ 4, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

So sieht Herodes Abiy's militärischer Flügel des Dschungels aus.

  So sieht Herodes Abiy's militärischer Flügel des Dschungels aus. Ich schreibe nur für Diamanten mit gutem Gewissen. Amhara-Völkermord Genozide in Äthiopien in einer neuen Version. Der Anführer ist Kapitän Abiy Ahmed Ali. Weissen Sie? Ich werde das Foto posten. Teil eins. • Scan. Vor vierzig Jahren wurden zwei ethnische Gruppen gegen das Anti – Amhara, 2 gebildet. OLF (OPDO) und TPLF. Beides sind Friedhöfe. Das sind die Hörner. Sie gründeten viele andere kleine Anti-Amhara-Organisationen. Der Zweck ihrer Gründung ist es, Äthiopien von Amhara zu säubern. Vernichtung. • Warum? Sie haben keine politische Philosophie, die der Kapazität von Amhara entspricht. Daher war es ihr Ziel und Ziel, Amhara zu zerstören, die Kreativität der Amhara zu plündern. TPLF + OLF (OPDO) Sie fühlen sich minderwertig. Sie sind sehr krank. Der Atem beider politischer Parteien sind der Hass auf das Volk der Amhara. Sie haben keine andere Politikwissenschaft. Die TPLF und OLF (OPDO) werden sterben, wenn sie

ለወጣቶች ቀን ይሰጣል የእናትነት ፖለቲካ።

  ለወጣቶች ቀን ይሰጣል የእናትነት ፖለቲካ። "ቤት በጥበብ ይሠራል በማስተዋል ይፀናል፥" (ምዕራፍ ፳፬ ቁጥር ፫) በቅድሚያ ውጤቱን ለላካችሁልኝ ቅኖች አመሰግናለሁኝ። እኔ ብዙም የመንግሥት ሚዲያ ተጠቃሚ ስላልሆንኩኝ ውስን ነገሮችን ነው እምከታተለው። ለዛውም አሁን ከሆነ። የትውልድ የሆኑ ነገሮች ሊበረታቱ ይገባል። የጀርመንን ሙሉውን እከታተላለሁ። በተለይ ከሦስት ዓመት በፊት። ለእኛ ብቻ የሚመስሉን የአስተዳደግ ችግሮች ውጪ አገርም መኖሩን አይቻለሁ። ለዚህም ነው። ሁለት የምክር መፃህፍትን የፃፍኩት። ማግሥት እራቃኑን እንዳይቀር ዛሬ ሊሰራበት ስለሚገባ። ግን ደስታ ታግቶ ሊሆን አይገባም። በደስታው ዕለት ወላጆች፣ አድናቂወች ውጭ ነበሩ። ይህ ደግሞ አንዱ ማዕቀብ ነው። ያልተገባም ውሳኔ ነው። ሊስተካከል ይገባልም። ቢያንስ ቤተሰብ ይህችን ዕድል እንኳን ለምን ይነፈጋል? ከጎንደር ድረስ የመጣች እናት ውጭ ሆና ደስታን መጠበቅ? ግፍ ነው። ለዛውም ዛሬ ሰው ወጥቶ ስለመመለሱ እርግጠኝነት በሌለበት ዘመን። ጎኃ ጽዮን፣ ገብሬ ጉራቻ፣ አባይ በርኃ ላይ ሊገጥም የሚችለው ችግር አይታወቅም። ለዛውም አማራ፣ ለዛውም ተዋህዶ? አሁንማ ከኦነግ አልፎ ኦህዲድ እራሱም እያገተ እኮ ነው ያለው በይፋ። የሆነ ሆኖ የድምፃውያን ውድድር ኢትዮጵያ ውስጥ ነበር። በውነቱ አልተከታተልኩትም። ቅኖች ስትልኩልኝ ግን አክብሬ ተከታዬዋለሁኝ። በምልሰት ያለፋኝን ለማዬት ሞከርኩኝ። ጥሩ ፋክክር ነበር። በሙዚቃ ዘርፍ ዜሮ ብሆንም። የወጣት ዳኞች እርጋታ መስጦኛል። ቁጥብነታቸውን አክብሬዋለሁኝ። ሌላው የደነቀኝ ቲም ወርኩ ላይ የተደራጀ እንደነበር አስተውያለሁ። የማይክ አያያዝ ይሁን ጥራቱ አላውቅም ስንኛትን ለመስማት አይቻልም። ማይክ እንዴት መጠቀም እንደሚገባም ማስተማሩ ጥሩ ነው። የወደድ

መድረሻን ለማወቅ መነሻን ማወቅ ዓዕምሮውን ለወጣው ዘመን ያስፈልገናል።

ምስል
  መድረሻን ለማወቅ መነሻን ማወቅ ዓዕምሮውን ለወጣው ዘመን ያስፈልገናል። ለነፃነት የሚደረግ ትግል #መኖር ነው። የህይወት ቅጥል ሳይሆን እራሱ #ህይወት ፣ እራሱም ትርታ ነው። በጎጃም ቅኔ አማራ ህዝብ ተጋድሎ ፀሐይ ይወጣል ብዬ አምናለሁ። ከውስጣቸው ገብቷቸዋል። "በታካች ሰው እርሻ አዕምሮ በጎደለው ሰው ወይን አለፍኩ።" (ምሳሌ ፳፬ ቁጥር)    ትግል ወረት አይደለም። ለነፃነት የሚደረግ ትግል መኖር ነው። ሲሞላ እና ሲጎድል፣ ሲሳቅለት እና ሲፈነጥዝ ብቻ ልቅዳህ አትለውም። እንዲያውም ሲስቅ ዞር ብሎ አቅምን ከመሳቅ ጋር ላልተገናኙት ምንዱባን ማዋል ይገባል። ለዚህ ነው እኔ በብዙ ደክሜ ወገኖቼ ከእስር ሲለቀቁ በሰሞናቱ ወይ አልኖርም ብኖርም መደበኛ ተግባሬን ሳላስተጓጉል እምቀጥለው። ምንም ዓይነት ግንኙነትም አልፈጥርም። ተልዕኮዬን ስጨርስ ዞር ነው። ለዛ የሚሆኑ ሰብዕናወች አሉ እና ጅራት ላይ ቆይተው ቀንድ ልሁን ብለው የሚገማሸሩ። ቦታ መልቀቅ፣ አለመጋፋት፣ ወረፋን አለመጠበቅ የአቅም አስተዳዳሪነት ነው። #የሆነ ሆኖ። ያልገባን ዕውነት አለ። #ትግሉ #ለነፃነት መሆኑ። እዚህም ሆኜ ነፃነት አይሰማኝም። እስከ አፓርታማዬ ችግሩ ገብቷል። በዘመነ ህወሃት እንዲህ አልነበረም። በብዙ ሁኔታ ህይወትን የሚፈትኑ ገጠመኞች አሉ። እኔን በነፃነት አገር እንዲህ ሰላሜን ያሳጡኝ፣ መውጫዬ መግቢያዬ ሰላይ አስቀምጠው ቁጥጥር የሚደረገው ኢትዮጵያ፣ አፍሪካ አገር ሆነው የሚሠሩት፣ የሚታገሉት ምን ሊገጥማቸው ይችላል ብላችሁ እሰቡት። በብዙ ጥንቃቄ ነው እኔ እምኖረው። በዘመናት መካከል እንዲህ ዓይነት #አረንዛ ፣ #ጃርት የሆነ መከራ ኢትዮጵያ ገጥሟት አያውቅም። ሰላይ መሪ አገር ሲኖራት ዘመኗ #የስቅለት ነው። በተለይ ሊበቀላት የሚሻ ከሆነ። ጥንታዊነቷ #የሚና

እራስንመማር። እኔነትንመማር።

ምስል
  #እራስንመማር ። እኔነትንመማር። #እኔንእንዬው --------እስቲ። "ስለ ኃጢያተኞች አትቆጣ በክፎወች አትቅና።" (ምሳሌ ምዕራፍ ፳፬ ቁ ፲፱) እንዴት ነን? ሁለመናችን። ዛሬ እንደ ጭምቷ ሲዊዝ ረጭ፣ ፀጥ ብሏል።    እራስንመማር? እኔነትንመማር? ምህረት ነው። ሙሉሰውነት ነው። ላቂያነት ነው። ውስጥነት ነው። ተፈጥሯዊነት ነው። ሰዋዊነት። ሥርዬትም ነው። ዕርቀ ሰላምም ነው። እራስን ማስተዋል። እራስን ፊደል መቁጠር። ተነባቢም አናባቢም። #እራስንመማር ? ህሊናዊነት። ተደሟዊነት። ብጡላዊነት። ግን ይቻላል ወይ? ግን እንችላለን ወይ? ትሁታዊው ጥያቄ ይህ ነው። ለመቻላችን ስለማውቀው። የምንፈልገውን እራሱ ጊዜ ወስደን አናወያዬውም። ለዚህ ነው ቅጥልጥላችን ወዘተረፈ የሆነው። የራስ ንግግር? የራስ ጥሞና? የራስ ግምገማ? ማን ይችለዋል? ማን ይፈትነዋል? ማን ያሸንፈዋል? እራስን ማሸነፍ ፍላጎትን መጥኖ ከመነሳት ይቻለዋል። ፍላጎት በዬሰከንዱ ይፈላል። ይንፎለፎላል። ያን ለመያዝ ስንራወጥ ከሁሉም ሳንሆን መሐል ቤት እንቀራለን። ዛሬ ያለውን የዘመኑ ባህሪ ሳስበው ያ ሁሉ ድካም ለኦነግ ልዕልና፣ ለኦነግ ብፅዕና መሆኑን ሳይ ከራስ ጋር መማር የማቃት፣ እኔነትን ለመማር ካለመፍቀድ የመነጨ ነው። እራስንመማር። እራስንማጥናት። በእኔ ውስጥ እኔ ስለመኖሬ ማረጋገጥ የሚቻልበት ሜቶሎጂ ነበር። ግን የሰው ልጅ እራሱንለመማር ከሚያጠፋው ይልቅ የሌሎችን ለመኮረጁ፣ የሌሎችን ለመዋስ፣ ሌሎችን ለመምሰል የሚያጠፋው ጊዜ፣ የሚያፈሰው መዋዕለ ንዋይ ይበልጣል። ቀድሞ ነገር እራስንመማር አጀንዳም ሆኖ አያውቅም። ግን ትዝ ብሎን ያውቃልን? ሥርጉትሻ ሥርጉተ ሕይወትን ለማጥናት፣ እራሷን የምርምር ማዕከል አድርጋ የወደቀችበትን የተነሳችበትን ላጥና ብትል ስንት ግድፈት በተሰናበተ

MK TV || ቀጥታ ሥርጭት ከቤተ ክህነት

ምስል

በትምህርት ሚር የትምህርት ገበታ የተሰረዘው አማርኛ ቋንቋ።

ምስል
  በትምህርት ሚር የትምህርት ገበታ የተሰረዘው አማርኛ ቋንቋ።   ማንም የሌላት፣ የሚፈራ ተቆርቋሪ እንደ ሌላት ሲውቁ ተባብረው እያረሷት ነው። ይህን ጥቃት ተቀብሎ ለሽ የሚል ቅኝ ተገዢነት የፈቀደ ነው። የማይጨው፣ የአድዋ፣ የካራማራ፣ የመቅደላ፣ የባድመ ሰማዕትነት ከንቱ ቀርቶ ቅኝ ተገዢነትን መፍቀድ ነው። አዲሱ የትምህርት የገዳወኦዳ ፖሊሲ ኢትዮጵውያን መግባቢያ ቋንቋ እንዲይኖራት ከኖረም እንግሊዘኛ ብቻ እንዲሆን የሚያደርግ ነው ይላሉ ሙሁራኖቹ። ዬሚገርመው ፖሊሲውን በድብቅ ተግባራዊ እያደረጉ በይፋ ደግሞ የለበጣ ውይይት እያደረጉ ነው። ሁለመናዋ እዬተነቃቀለ ባለችው ኢትዮጵያ ስንቱን ገመና ተሸክማ ትኖር እንደነበር፣ ስንት የሚጠሏትን አሽኮኮ አድርጋ ስትከበክብ ትኖር እንደነበር ከዚህ ዘመን በላይ ራዲዮሎጂ ዬለም። ለዚህ ሂደት ስንቅና ትጥቅ ሆነው የባጁት ሁሉ ዕድሉን ቢያገኙ ኢትዮጵያን እንደ አወጣች ለመቸብቸብ የማይመለሱ ስለመሆኑ ዘመኑ አመሰጣሯል። ዕዳን፣ ገመናን አዝሎ መጓዙ ለመሰረዝ ስለሆነ። ለተሟላ የሥርዓት ለውጥ እንትጋ። አንድ ተጨማሪ ዬአገር ውስጥ ቋንቋ ከፌድራስ የሥራ ቋንቋወች መካከል ዬተማሪውን ወይንም የወላጅን ፈቃድ ታሳቢ በማድረግ በዬደረጃው ባለው ከሦስተኛ እስከ አስረኛ ክፍል የሚሰጥ ይሆናል ዬሚል ፖሊሲ ነው ያወጡት። በፊት አማርኛ ይሰጣል ዬሚል ነበር አሁን ይህ ተነስቷል። ለዚህ ነው ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሳቻ ናቸው ዬምለው። በአጠኗት ልክ ቅን ቅን ሆነው ኢትዮጵያን እዬደረመሷት ነው። እርግጥ ወደል ተባባሪ አግኝተዋል። ይህንን ፒፕል ቱ ፒፕል እና ዬኢትዮጵያ ዬሙሁራን መድረክ አዲሱ ዬትምህርት ፖሊሲ ፍኖተ ካራታ ኢትዮጵያን አንደበት አልባ፣ ልሳን አልባ ዬሚያደርግ ስለሆነ ይቀዬር ሲሉ ፕሮ ብርሃኑ ነጋን የትምህርት ሚሩን መጠዬቃቸው ዘገባወ

𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗦𝘁𝗮𝘁𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗯𝘆 𝘁𝗵𝗲 𝗘𝗰𝘂𝗺𝗲𝗻𝗶𝗰𝗮𝗹 𝗥𝗲𝗹𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀 𝗖𝗼𝗺𝗺𝗶𝘁𝘁𝗲𝗲 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲 𝗛𝗼𝗹𝘆 𝗦𝘆𝗻𝗼𝗱 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲 𝗖𝗼𝗽𝘁𝗶𝗰 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗱𝗼𝘅 𝗖𝗵𝘂𝗿𝗰𝗵 Cairo-Egypt: The Ec

ምስል
  ከአቶ መኮነን ያገኜሁት ነው።   𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗦𝘁𝗮𝘁𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗯𝘆 𝘁𝗵𝗲 𝗘𝗰𝘂𝗺𝗲𝗻𝗶𝗰𝗮𝗹 𝗥𝗲𝗹𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀 𝗖𝗼𝗺𝗺𝗶𝘁𝘁𝗲𝗲 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲 𝗛𝗼𝗹𝘆 𝗦𝘆𝗻𝗼𝗱 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲 𝗖𝗼𝗽𝘁𝗶𝗰 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗱𝗼𝘅 𝗖𝗵𝘂𝗿𝗰𝗵 Cairo-Egypt: The Ecumenical Relations Committee of the Holy Synod of the Coptic Orthodox Church rejected the new schism which arose in the 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗢𝗿𝘁𝗵𝗼𝗱𝗼𝘅 𝗖𝗵𝘂𝗿𝗰𝗵 under the leadership of Abuna Sawiros by consecrating around 26 Bishops uncanonically at Woliso Bealewold (The Nativity of Christ) church, Oromo and installation of himself as the patriarch of Oromo. The Ecumenical Relations Committee published a statement regarding the same on 24th January 2023. H.G. Anba Thomas, Metropolitan of Qusia & Mir the rapporteur of the Ecumenical Relations Committee in the statement said that the Coptic Orthodox Church does not recognize any ordination outside the scope of the legal patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, only Abouna Matthias

የቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:

ምስል
  የቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:: "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ   በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ እንዲሁም በሕገ ቤተክርስቲያን አንቀጽ 19 ንዑስ ቁጥር 3 አስቸኳይና ድንገተኛ ጉዳይ ሲያጋጥም ምልዓተ ጉባኤ እንደሚያደርግ በተደነገገው መሠረት ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያኒቷ ላይ በተፈጠረው ወቅታዊ የሃይማኖት፣ የቀኖና እና የአስተዳደራዊ ጥሰቶችን አስመልክቶ ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡ ጥንታዊት፣ ሐዋርያዊትና ዓለም አቀፋዊት የሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያን ሕዝብና አሕዛብን፣ ሰውና መላእክትን፣ ፍጡራን እና ፈጣሪን ይልቁንም በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን ልዩነት አጥፍቶ የሰው ልጅ ሁሉ በቋንቋ፣ በቀለምና በጐሣ ሳይከፋፈሉ በአንድነት ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትና አግኝተው ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማህፀነ ዮርዳኖስ የተወለዱ በማየ ገቦ የተጠመቁ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እንዲሆኑ ልዩነት የሌለባትን ዘለዓለማዊት መንግሥተ እግዚአብሔር እንዲወርሱ በደመ ክርስቶስ የተመሠረተች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በየዘመናቱ የተነሣባትን ፈተና ሁሉ አልፋ ከእኛ ዘመን ደርሳለች፤ ምንም እንኳ ከቅዱሳት መጻሕፍትም ሆነ ከኦርቶዶክስ ትምህርተ ሃይማኖት ፈጽሞ በተለየ ሁኔታ ቤተ ክርስቲያንን በጐሣና በቋንቋ የመለየት ሂደት በዓለም አቀፍ ደረጃ እንግዳ ክስተት ቢሆንም ቤተ ክርስቲየን ከሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ጠባይዋ በተለየ፣ ታሪኳንና ሥርዓቷን በማይመጥን፣ ከሕግ መንፈሳዊ፣ ከሕግ ጠባይአዊ እና ከሕገ አእምሮ በወጣ መልኩ የደረሰባት ጥቃት፣ እና የመፈ

ሊቀ ጳጳሳቱ (ፓትርያርኩ) ካልፈቀዱ ማንም ቢሆን ኤጲስ ቆጶስነት እንዳይሾም ፍትሐ ነገሥቱ ይነግረናል። ከተሾመም ሲኖዶስ ያወግዘዋል ተብሎ በግልጽ አማርኛ ተጽፏል።

ምስል
  Intro From Winterthur, Switzerland Featured Section እምዬ። ቅኔ። ውስጤ። Photos Friends 5,000 friends Ethiopia Hagere Moges Eniyew Balemateb Gebryie Tsegay Mullu Kassa Matt Tsegaye Asfaw Asfaw Samuel Kassahun Ayele Gizachew Mulu Mitiku Privacy   · Terms   · Advertising   · Ad Choices   · Cookies   ·   · Meta © 2023 Posts Shared with Public ከአቶ ሚኬኤል ዘኢትዮጵያ ዬተገኜ። _______አባዬ አባዬ ወዴት ወዴት_______ ሊቀ ጳጳሳቱ (ፓትርያርኩ) ካልፈቀዱ ማንም ቢሆን ኤጲስ ቆጶስነት እንዳይሾም ፍትሐ ነገሥቱ ይነግረናል። ከተሾመም ሲኖዶስ ያወግዘዋል ተብሎ በግልጽ አማርኛ ተጽፏል። ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፭ ቁጥር ፺፩ ወለእመ ኀሠሠ አሐዱሂ ኤጲስ ቆጶስና ወሠምሩ ቦቱ ኵሎሙ ሰብአ ሀገሩ። አንዱ ኤጲስ ቆጶስነት ሊሾም ቢሻ ወሠምሩ ቦቱ ኵሎሙ ሰብአ ሀገሩ የሀገሩ ሰዎች ቢፈቅዱለት። ወኢሠምረ ቦቱ ጳጳሰ ብሔሩ ኢይደልዎ ኤጲስ ቆጶስና። የሀገሩ ጳጳስ ቢፈቅድ ነው እንጂ የሀገሩ ጳጳስ ካልፈቀደለት መሾም አይገባውም። ወዘንተ ለእመ ተዐደወ ሲኖዶስ ያወግዞ ይህን አፍርሶ ቢሾም ጉባዔ ይለየዋል። ወእመሰ ኀብሩ በእንቲአሁ ዘይበዝኁ ብዙዎች አንድ ሆነው ሹመቱን ቢፈቅዱለት ግን ወሠምሩ ቦቱ ጳጳስ ወሊቀ ጳጳሳት ይግበሩ በምክሮሙ ለእለ ይበዝኁ። ጳጳሱ ሊቀጳጳሱ ከወደዱ በብዙዎች ፈቃድ ይሾም። ሲሾምም "፪ ወይም ፫ ኤጲስ ቆጶሳት ይሹሙት" ተብሎ ቁጥር ፺፪ ተጽፏል። አቡነ ዜና ማርቆስ ይችኛዋን ብቻ ይዘው የላይኛውን ትተው እ