ማርከሻ መረጃ የዶር አብይን ቁዘማ ፋርሽ ዬሚያደርግ።

ማርከሻ መረጃ የዶር አብይን ቁዘማ ፋርሽ ዬሚያደርግ።
ከአቶ እኔ እና አባቴ ያገኜሁት ነው።

 
"ከግዕዝ እና አማርኛ ቋንቋ ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተተረጎሙ መጻሕፍት"
-"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን የተዘጋጀ ከግዕዝ እና አማርኛ ቋንቋ ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተተረጎሙ መጻሕፍት በከፊል -ጥቆማ ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ፡፡ የተተረጎመልንን እናንብብ፡፡ ተርጓሚያን ተጨማሪ ሥራ ለመሥራት በርቱ፡፡ እውነት ለምዕመናን የሚቆጭ ሰው በሆነው ባልሆነው ከማለቃቀስ ይልቅ የድርሻን መሥራት ይገባል፡፡
-በአንዲት ቤተ ክርስቲያን ሁነን መጻሕፍትን ለምዕመናን ተደራሽ ለማድረግ የምንችለውን ያህል ማን ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የትርጉም ሥራ እንዳንሠራ እጃችንን ያዘን? "
"1. ውዳሴ ማርያም (Galata Maariyaam)
2. ዓምደ ሃይማኖት (Utubaa Amantaa)
3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (Seenaa Mana Kiristaanaa Ortodooks Tawaahidoo Itiyoophiyaa)፣
4. ፍኖተ ቅዱሳን (Daandii Qulqullootaa)፣
5. ክርስቶስ ኢየሱስ ማን ነው? (Kiristoos Iyyesuus Eenyudha?)፣
6. ወላዲተ አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ (Deessuun Waaqaa Kitaaba Qulqulluun)፣
7. ነገረ ቅዱሳን (Dubbii Qulqullootaa)፣
8. ውዳሴ አምላክ (Galata Waaqaa)፣
9. ፍኖተ አሚን /ቁጥር-1 እና ቁጥር-2) (Daandii Amantii)፣
10. ነገረ ሃይማኖት (Dubbii Amantaa)፣
11. የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ (Seenaa Mana Kiristaanaa Sadarkaa Addunyaatti)፣
12. ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (Sirna Mana Kiristaanaa)፣
13. መንፈሳዊ አገልግሎት፣ ስብከትና ሐዋርያዊነት (Tajaajila Afuuraa, Lallabaafi Duuka Bu’ummaa)፣
14. የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት (Galmee Jechoota Kitaaba Qulqulluu)፣
15. ቃል ኪዳን በነገረ ድኅነት (Waadaa Dubbii Fayyinaa Keessatti)፣
16. ጸሎትና የጸሎት ሥርዓት (Kadhannaafi Sirna Kadhannaa)፣
17. ክብረ ቅዱሳን (Kabaja Qulqullootaa)፣
18. ክብረ ታቦት (Kabaja Taabotaa)፣
19. መንፈሳዊ ሕይወት (Adeemsa Jireenya Hafuuraa)፣
20. የምስጋና ሕይወት (Jireenya Galata Qabu)፣
21. ሰይፈ ሥላሴ (Seefii Sillaasee)፣
22. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ (Seenaafi Seensa Qu’annaa Kitaaba Qulqulluu)፣
23. ሃይማኖት ለልጆች (Amantaa Ijoolleef)፣
24. ድርሳነ ሚካኤል (Dirsaana Mikaa’elii)
25. መጽሐፈ ቅዳሴ (Kitaaba Qiddaasee)
26.) ዐምደ ሃይማኖት
27.) ነገረ ቅዱሳን ቁ_፩
28.) ተአምረ ማርያም
29.) ድርሳነ ሚካኤል
30) kitaaba sinkisaaraa
31) መጽሐፈ ቅዳሴ(ክታበ ቅዳሴ)
32) መጻሕፍትን ባለማወቅ ትስታላችሁ (yeeyyiiwwaan)
33) ቃለ አዋዲ (JECHA LABESI)
34.) ሕማማት (DHUKKUBBII)
35.) ግንጊልቻ
36.)ተግባራዊ ክርስትና
37.) የብርሃን እናት
REPOST
-ከግዕዝ እና አማርኛ ቋንቋ ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተተረጎሙ መጻሕፍት
ወስብኃት ለእግዚአብሄር።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።