ዛሬ ቁጭ ብለን እምናዬው ነገር ነገ እዬሮጥንም ማጥፋት የማንችለው እሳት ይነሳል። " አባ ህፃን ይናገራሉ፣ ይሰብካሉ፣ በትህትና
ዛሬ ቁጭ ብለን እምናዬው ነገር ነገ እዬሮጥንም ማጥፋት የማንችለው እሳት ይነሳል። " አባ ህፃን ይናገራሉ፣ ይሰብካሉ፣ በትህትና
ያስተምራሉ፣ በሐዋርያዊነት እያነቡ መጪውን ጊዜ ይተነብያሉ ……
የመከራው ጥልቀት …… በማስተዋል ይመርመር።
• «መነሻው ትንሽ ቢመስለም መዳረሻው አታወቅም።»
• «… ዬዛሬ ሁለት ዓመት ጫካ ዬመከርነበት ዛሬ ዕውን ሆኗል እያሉ ነው። …»
Anchor Media: ''ምኑም ሃይማኖታዊ አይደለም። ስለሚሉት ጉዳይ እንኳን አያውቁትም። ግልጽ የፖለቲካ ዓላማ ያለው ነው'' አባ ህጻን
ወስብኃት ለእግዚአብሄር።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ