ልጥፎች

ከዲሴምበር 3, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የአቶ አስራት አብርሃም የሳት ውስጥ ፕላስቲክ ትዕይንት።፡

ምስል
ለአቅመ አዳም ያልደረስ የፖለቲካዊ ልቅና እርቃን። „አቤቱ አንተ አምላኬ ነህ፤ ድንቅ ነገር የዱሮ ምክርን በታማኝነትና በእውነት አደርገሃልና፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምህንም አመሰገንላሁ። ከተማይቱን  የድንጋይ ክምር የተመሸገቸውን ከተማ ውድማ እንድትሆን የሃጣዕንም  አዳራሽ ከተማ እንዳትሆን አድርገሃል።“   ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፳፭ ከቁጥር ፩ እስከ ፪ ከሥርጉተ © ሥላሴ (Sergute © Selassie)  03.1.22018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።                     የአቶ አስራት አብርሃ ናፍቆት ይህ ይሆን? አበስኩ ገበርኩ!                     ከቶ የጋንቤላን ጉባኤ አልተካታተሉትንም በደም የበቀለ                               እህል በላን እኮ ነው ያሉት ታዳሚዎች።  ·       መነ ሻ https://www.youtube.com/watch?v=lqnbY2L_ExM LTV WORLD:SEFEW MEHEDAR: ጫናው በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ትግራይ አማራጮችን ልታይ ትችላለች ክፍል 1 https://www.youtube.com/watch?v=s-9i9djLm2s LTV WORLD:SEFEW MEHEDAR : ጫናው በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ትግራይ አማራጮችን ልታይ ትችላለች ክፍል 2 አዘጋጅ እና አቅራቢ አቶ ዘለዓለም ደረጀ። ·        ሃሳብ ማስኬጃ። ኤል ቲቪ የአመራርን ልቅና የሚዘጋጅ ዝግጅት ነበረው። ዝግጅቱ በማከብራቸው በቄስ ዶር ገመችስ ደስታ ነበር የሚቀርበው ቃለ ምልልሱንም የሚመሩት እሳቸው ነበሩ። እናም ቀደም ባሉት ጊዜያቶች ጀምሮ እከታተለዋለሁኝ። በተጨማሪም ሃይማኖታዊ ሙግቶችን ደግሞ በልዕልት ቤትሻ ታፈስ እከታተላለሁኝ። አሁ