ትልቅ በተግባር የከበረ ሰብዕና ምንጊዜም ህያው ነው።

 

 May be an image of 1 person and text
 
በየሳምንቱ የከያንያን ድንገተኛ መርዶ ህልፈት። 
ሚስጢሩ ምን ይሆን?
 
እግዚአብሄር አምላክ በቅንነት ያገለገልካት አገር ምርቃት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር።
 
 ለሁሉም የከያንያን ቤተሰቦች፤ ለልጆችህ መጽናናትን እመኛለሁኝ። አሜን። ያ አስደማሚ ብቃት እና አቅምህ የትውልድ አሻራ ሆኖ ይዘልቃል። 
 
 ትልቅ በተግባር የከበረ ሰብዕና ምንጊዜም ህያው ነው።
 
ሥርጉትሻ 2025/01/21

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።