ልጥፎች

የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ ዕጣ ፈንታ በዬኔታ ጎደና ያዕቆብ ዕይታ በዕድምታ። 27.08.2021

ምስል
የዕውነት የኔታ የሆኑት የኔታ ጎዳና ያቆብ ስለ አማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ የ እኔም የውስጥ ዕንቁ ዕይታ ነው እና ጹሑፉን በንባብ ሳቀርበው በሐሴት ነው። የኔታ ጎዳና ያቆብ በፖለቲካ ሳይንስ፤ በሥነ ሃይማኖት፤ በሥነ ፍልስፍና፤ በ አገር ውስጥ ደህንነት ከባችለር እስከ ማስተርስ ዕወቀት ሰላላቸው ብቻ ሳይሆን ከችግሩ ውስጥ ስለሚነሱ ይመሰጡኛል።  ከሁሉም በላይ ለሁሉም የማህበረስብ ከፍል እኩል መሆናቸው ውስጤን ያረጋጋዋል።ዕውነትን መወገናቸው፤ መርህን የ እኔ ማለታቸው፤ ለተበደሉ መቆማቸው ይጨርስላቸው እንጂ ኢትዮጵያን እናፍቃት ዘንድ አዲስ የተስፋ ምዕራፍ ከፍተውልኛል። እናም በጥሞና አዳምጣቸዋለሁኝ። በ አክብሮት እከታተላቸዋለሁኝ።  ዛሬ ላይታዬኝን ቢችልም ነገ ጎዳና የሚባል ትውልድ እንድናፈቅ አድርጎኛል። ዘመኑ ትውልዱ ያሳስበኛል። እረኛ እለቦሽነቱ፤ ብክነቱ እኔ ያለፍኩበት ድካሜ ሁሉ፤ ይቅርብኝ ብዬ ያሳልፍኩት ወርቅ የወጣትነት ጊዜዬ ሁሉ ብዙ ወጣቶች እንዲህ እንደ እኔ እንደሚሆኑ ሳስብ ይከፋኝ እና እንዲህ አዲስ የምህንድስና ተስፋ ሳይ ተስፋዬ ይረጋጋል። ነገን አስብ እና እጽናናለሁኝ። እኔ እዬደከመኝ ነው። ግን ለነገ የሚሆን የ ዕውነት ስንቅ በ እኒህ ሊቀ ትጉኃን አዬለሁኝ። እናም ተስፋዬ ሽልማት እንዳገኜ አስባለሁኝ።  የደከመኝ ሰዓት ቢሆን ትንሽ ልደከም ብዬ ጹሑፋቸውን ለዛሬ 10/15/20 ዓመት እንዲህ በንባብ ሰርቼ አስቀምጣለሁ። አንድ ቀን  ኢትዮጵያ እናቶች ጎዳና የሚባል ልጅ ይኖራቸዋል። ልጆቻቸውን በጎዳና ሥም ይጠሩ ይሆናል ማን ያውቃል። ጎዳና የሚባል ትውልድም ይናፍቀኛል። ተስፋ ... ሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር .... 

Ethiopian Renaissance-የኢትዮጵያ ተሃድሶ

ምስል

ወልድያ ወልድያ ወልድያ መስማት የምትችል ስማ ግን የምትፈልገውን ሳይሆን የሆነውን ነው የምንነግርህ

ምስል

“ትዕግስት” - እስከ ላልይበላ ወይ እስከ ኦሜድላ? #Ethio #Godana #AbiyAhm #Lalibela #NedP...

ምስል

አደራ አዳምጡት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። በሳል ነው። ተኩስ ማቆም፣ ቅድመ ሁኔታዎች እና የሰላም መንገድ #AbiyAhm #EskinderNega #Tsadkan#JawarMoh...

ምስል

ከትግራይ ጀምሮ ኢትዮጵያን የመበታተን ሩጫ #Tsadkan #SamanthaPower #BBC #AbiyAhmed

ምስል
ውዶቼ አዳምጡት። ህወሃትን ቢቢሲ አሰጣው። ሁለት አንስት ሊቃናትም ከ ዕውነት ጋር ቆሙ። የዶር አብይ መንግሥት ሰነፍ ነው። እንሞግተዋለን። ግን ፋሽት ህወሃት ግን ለሰከንድ መደገፍ ፈጣሪን ማስከፋት ይሆናል። ህወሃት ሰይጣን ነው። ሰይጣን ድጋፍ ሊሰጠው አይገባም። በፍጹም አሁንም በ አገኜው ጋጣሚ ሁሉ እኩይ ተግባሩን እዬፈጸመ ነው። ጥቃቱን እንዲፈጽም የሚያደርገው የዶር አብይ ፈቃድ ተጨምሮበት ነው። እዬር ግን ከ እውነት የቆሙ ሰብዕናወችን አስነስቷል። ጽዋም ከ እውነት ጋር ቆሟል። ተመስገን። 

የ#Getachew_Reda አደገኛ ቃላት ለሰላም ድርድር ያላቸው ፋይዳ ...||የኢትዮጵያን ሕዝብ በጸያፍ መሳደባቸው...

ምስል

ሰሙናዊ ኩነታት በጎዳና አንደበት

ምስል

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሃገር መሪ እያለ በክልል መሪ ክተተ ታወጀ

ምስል

ጠቅላይ ሚኒስትሩን የአማራ ክልል መሪዎች አላገዟቸውም ዝርዝሩን ይከታተሉ - ይህ ፎቶ እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ...

ምስል

Die Natur des Äthiopiens Tsegaye Radio 22. 07. 2021

ምስል

Ethiopian Renaissance-የኢትዮጵያ ተሃድሶ

ምስል

ሰሙናዊ ኩነታት በጎዳና አንደበት

ምስል

„አትጎትቱኝ!“ አቶ ጎዳና ያቆብ እንደጻፉት (ፖለቲከኛ)

ምስል
  ጤና ይስጥልኝ ቅኖቼ እንዴት አለፈ ሰንበታችሁ? ይህ ጹሑፍ ባለፈው ሳምንት ሼር አድርጌዋለሁ። በድምጽ ለመሰራት አልተመቸኝም ነበር። ዛሬ በድምጽ ሰርቻዋለሁኝ። ሰውኛ ተፈጥሮኛ ምልከታ ነው። ሁላችንንም ይፈትሻል። ሁላችንንም ይመረምራል። ይምክራልም። ከአቶ ጎዳና ያቆብ „አትጎትቱኝ“ ጹሑፍ ያወጣኋቸው ኃይለ ሥንኛት መዝኗቸው እስኪ ….። ·          „ቦርና ከመሆኔ በፊት ሰው ነኝ።“ ·          „በፍጥረቴ ሰው፤ በማህበራዊ ግኝነቴ ቦረና - በእድገቴ አዋሳ።“ ·          „በዜግነቴ በአምላክ ቸርነት ብቻ የሚገኝ የኩራቴ ሁሉ ምንጭ የሆነው ኢትዮጵያዊ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታ።“ ·          „ለእኔ ህዳሴ የሰው ልጅ ደህንነት ነው።“ ·          „ብልጽግና ለእኔ ሰውን በሰውነቱ ማክበር ነው።“ ·          „ለእኔ መደመር ከጎጥ ስልቻ ወጥቶ ሰው ለመሆንን መድፈር ነው።“ ·          „ግፍን ገድቦ የሚይዝ ግድብ አይኖርም።“ ·          „በመጀመሪያ ሰው ከዚያም ዜጋ የማውቀው ዕውነት ይህን ይህ ብቻ ነው።“ ·          „ንፋስ ብትዘሩ ዓውሎ ታጭዳላችሁ።“   ኑሩልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 18.07.2021 ሲዊዘርላንድ። 

ናፈቅሽኝ አገሬ። የጸጋዬ ራዲዮ 08 07 2021

ምስል

ሰባዕዊነት ስዋሰዊነት ነው። የጸጋዬ ራዲዮ የ24 06 2021 የራዲዮ ፕሮግራም።

ምስል

የዶር አርከበ ዕቁባይ ሦስት ዓመት ልባም ጥሞና ለስኬት።

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ።   ·        የ ዶር አርከበ ዕቁባይ ሦስት ዓመት ልባም ጥሞና ለስኬት።   ዕለተ ሰኞ ማዕዶተ ጠበቂ በከበቡሽ የቁራሽ አንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ።   „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። “   ·        ማ ዕዶተ ጠባቂ ማናቸው አጀንዳወች ይለፍ የሚሰጥ ዕልፍኝ። ዶር አርከበ እቁባይ የተመደ UNIDO ከመጨራሻወቹ ሦስቱ እጩወች አንዱ መሆናቸው ተደምጧል። የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ተቋም UNIDO በዳይሪክተርነት ለመመራት ነው የታጩት። ዕንቁ ዕድል ነው። ለጭምት ፖለቲከኛ ይህ ከዕድልም በላይ ነው የሰማይ ስጦታ። አክብረው፤ ጥሞና ወስደው ሊቀበሉት ይገባል። ጸጸትንም ሊመግቡት ይገባል። ለፈጣሪ ከሳው ያ ነውና። እያንደንዱ ልጅ ሲወለድ መክሊትም መልዕክትም ይዞ ይወለዳል የምለውም ለዚህ ነው። የአፍሪካ ህብረት አህጉሩን ወክለው እንዲወዳደሩ በእጩነት እንዲቀርቡም ወስኗላቸዋል። ከጀርመን እና ከቦልቡያ ጋር እኩል ተወዳዳሪ ናቸው ዶር አርከበይ እቁባይ ኢትዮጵያን ወክለው። ·        የ እጬጌው ሂደት የቤት ሥራ። ነገስ ዛሬ ፈቅዳ እና ወዳ በሥሞ ኢትዮጵያ ለምትሳጣቸው ይህ ሰማይ ጠቀስ ክብር ውለታዋን ይመልሱ ወይንስ ውለታ ቢስ ይሆኑ ይሆን? እጬጌው ሂደት ይመልሰው። ልዕልት ኢትዮጵያስ አመድ አፋሽ ወይንስ ሞገስ አፋሽ ያደርጓት ይሆን? በጭንቋ፤ በመከራዋ፤ በመከፈቷ፤ በልጆቿ ዕንባ ለሁሉም እኩል ደራሽ፤ ተቆርቋሪ ይሆኑ ወይንስ ይክዷት ይሆን? የእናት ኢትዮጵያ ጥቃት አውጪ ወይንስ ተበቃይ ይሆኑ ይሆን? ጭምትነታቸው፤ ስክነታቸው ለራሳቸው ሰብዕና? ለድርጅታቸው

“የዘር ማጥፋት የለም” ፕ/ር ካዱ ወይስ ፈሩ #Prof_Berhanu_Nega

ምስል

Reyot የኢዜማ የዘር ማጥፋት ክህደት ስረምክንያቶች… አደባባይ የተሰጣው የብርሀኑ ነጋ ሰሜን ጠልነት 06/15/2021

ምስል

በእልኸኝነት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አገር አጥተን እንደ ኩርድሾቹ … ? እናት ዓለም ገናናው ሥምሽ በክብርሽ፤ በሞገስሽ ልክ ይቀጥል ይሆን?

ምስል
    እንኳን ወደ ከበበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   በእ ልኸኝነት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አገር አጥተን እንደ ኩርድሾቹ … ? ·       እናት ዓለም ገናናው ሥምሽ በክብርሽ፤ በሞገስሽ ልክ ይቀጥል ይሆን? ዕለተ አርብ ማዕዶተ - ኢትዮጵያ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚመራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17)   ·       ጠ ብታ! እንዴት አደራችሁ ቅን ቤተሰቦቼ? ልዕልት ኢትዮጵያስ እንዴት አለሽልኝ ናፍቆት ዓለሜ? ·       እ ፍታ ለአንድ አፍታ።   እልኸኝነት አቅም ሲኖርህ ቢያምርም ቢከፋም ሞክረው። አቅም በሌለህ ሁኔታ በባዶ እጅ እልኽኝነት ሽንፈትን ቢደርብ እንጂ አትራፊ አይሆንም። ለነገሩ እልህ አይደለም ለብሄራዊ ጉዳይ ለሦስት ጉልቻም አይሆንም። እልህ ከሦስት ጉልቻ ዝቅ ላለው የግል ማህበራዊ ግንኙነትም አይረዳም። ወጣት ሳይሆኑ የወጣት ባህሪን፤ ጎረምሳ ሳይሆኑ የጎረምሳን ባህሬ፤ ኮረዳ ሳይሆኑ የኮረዳን ባህሪ ሁነኝ ማለት የዕድሜ ጸጋ እና በረከትን ካለማገናዘብ የሚመነጭ ይመስለኛል። ይመስለኛል እኔ በጹሑፎቼ አዘውትራለሁኝ። ይሕ የሆነበት ምክንያት ጥናታዊ ተግባር ያልፈጸምኩበት ስለመሆኑ ለማጠዬቅ ነው። የሆነ ሆኖ የ60/የ70/የ80 ዓመቱ ፖለቲከኛም እልኸኛ ነው። ጎረምሳም ኮረዳም ልሁን ባይ ነው። ከልጆቹ፤ ከልጅ ልጆቹ እኩል። የሚገርመው እልኸኝነቱ ያበቀለ ቢኖረው መልካም በሆነ ነበር። የተካው እሳት የላሰ ወጣት ቢኖርም ይሁን እንበለው። ግን የለም። አንዳቸውም የላቸውም።   ምክንያቱም ተተኪ ማፍራት ፕሮጀክታቸው አይደለም። የሚፈሩትም ይኽነኑ ነው። ፕ/መራራ ጉዲና፤ ፕ/ በዬነ ጴ