#የአገር #አደብ! #የአገር #ዋርካ!

 

 
 
 
ብዙ በጣም በብዙ ውስጥን የሚጎዳ #ዜና ነው።
አገር እንዲህ የመሰሉ ስኩን፤ አስተዋይ ልጅ ስታጣ ይከፋታል። ትጎዳለችም።
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።
በምግባር የከበሩ ታላቅ ሰው፤ እግዚአብሄር አምላክ ነፍስወትን በአጸገ ገነት ያኑር። አሜን።
ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
19/10/2025
የሐዘን መጨረሻ ያድርገው። አሜን።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።