ዶፍ ...
እንኳን ደህና መጡልኝ።
“ስለዚህ ነገር በአህዛብ ጣዖት ምርመራ ይደረጋል።”
መፅሐፈ ጥበብ ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፲፩
ከሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
26.01.2019
ከእመዝምታ ሲዊዘርላንድ።
እርሾ ነስቶ ሲደነፋ-ሲ‘ ንኮራፋ ዘመን የሰጠው ዶፍ
ሲቀርፍ …
… ሲዘርፍ
ሲወርፍ …
… ሲሞተልፍ
ሲነድፍ …
ሲናደፍ
… ሲልፍ
ጎርፍ … የሚወርፍ
ጥርቅምቃሚ -ጥንዝል- ዝንጥለ፤ እንኮፍ- ሸንኮፍ።
· ተፃፈ ታህሳስ 4 ቀን 2001 ዓ.ም ሲዊርላንድ
· ተስፋ መጽሐፍ ለህትም የበቃ።
· ዕርዕስ „ዶፍ።
ኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።
የኔዎቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ጊዜ
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ