ጎርፍ ሥራ አይበዛበትም መንገድ ላይ ያገኜውን ዝባዝንኬ ያግበሰብሰዋል። ጊዜ ቴርሞ ሜትር ነው። ዘመንም እንዲሁ። ግን አንጎል ብቻ ሳይሆን ህሊና ላላቸው ብቻ። አንጎልማ ድንቢጥም አላት።

 

 


 

#እንደ ጥንቸል #የመሞከሪያ #ጣቢያ ኢትዮጵያ። ይህን የዛሬ 13/14 ዓመት የተናገርኩት፣ የፃፍኩበት ነው። የዛሬ እንዳይመስላችሁ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 #መንግስት #የሸፈተባት #አገር - #ኢትዮጵያ
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 ዘመን ለራሱ በራሱ #ቴርሞ #ሜትር ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 ኢትዮጵያ በብዙ ሁኔታ #ከብዳናላች አንዱን ይዘን ሌላውን #ጥለን መገስገስ የብልህነታችን ልኬታ ዝቅታ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ። ጽላት!
ሥርጉተ©ሥላሴ

 ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ። ጽላት!
ሥርጉተ©ሥላሴ

 በውስጡ ከሌለህ በምትፈልገው ውስጥ የሞቀ ቀለም ቀቢ ብቻ ትሆናለህ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ። የራያችን መጓጎል ብልኃቱ ጠፍቶን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ። የራያችን መጓጎል ብልኃቱ ጠፍቶን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 ጊዜ ቴርሞ ሜትር ነው። ዘመንም እንዲሁ። ግን አንጎል ብቻ ሳይሆን ህሊና ላላቸው ብቻ። አንጎልማ ድንቢጥም አላት።
28/07/2022

 ጎርፍ ሥራ አይበዛበትም መንገድ ላይ ያገኜውን ዝባዝንኬ ያግበሰብሰዋል። የሰማይ ዝናባ ግን ፃዕዳ። የማስተዋል ቁምነገሮች እንደዛ ናቸው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/07/2022

 ቁሜ እዬሄድኩ በእትብቴ ላይ ልግጫ፣ ግለት፣ ጭነት አላስተናግድም። ፈፅሞ።
ይህን እኔ ካደረኩኝ እኔ በእኔ ውስጥ የለሁም። ይህ ደግሞ አይፈቀድም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Serhute©Selassie

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።