እንኳን ደስ አለዎት ጃዋራዊው አቶ ንጉሡ ጥላሁን።
ነፍስ ይማር!
የአማራን አቅም ለመሰበር ሌትና ቀን ሲተጋ የባጀው የአብይወለማ አሪዎሳዊው መንግሥት
ኦፕሬሽኑን አሳክቷል።
አንድ ዓመት ከሁለት ወር በቤት ሥራ አባዝኑ መድፊያውን በደም አወራርዶታል።
ዛሬ ጄ/ አሳምነው ጽጌ እና አቶ ምግባሩ ከበደ ማለፋቸው ተደምጧል። በአማራ ደም ፍሰት
ቤተ መንግሥተ ፀንቶ ሲቀጥል ይታያል።
ነፍስ ይማር በግፍ ህይወታቸው ላለፈው ወገኖቻችን። ሞቱ ይቀጥላል … "ከድንበራችን
ድርሽ አትሉም፤ እንሟሟታለነ፤ ጦርነት እንገባልን መንግሥት እንሆናለን ብላችሁ አትሰቡት" ሚሽን በድል ተጠናቋል።
የዘመቻው መባቻ
ዲሲ ላይ ነበር የታቀደው። ያ የመጀመሪያው አለርም ነበር። አሁንም ቀጣይ ነው ሞቱ አፈናው እስሩ እና እንግልቱ።
ጥጋብ ልክ ሲያጣ ጥጋብ መረኑን ሲለቅ፤ ጥጋብ ሲበዛ
ፈጣሪ ደግሞ የሚልከውን ያውቃል። አብይ ወለማ አማራ ክልል የደም መሬት አደረጓት። እነሱን ተሸክሞ ልድል ስላበቃ። እንኳን ደህና
መጣችሁልን ብሎ እልል ስላለ።
ፈጣሪ ሆይ! የእጃቸውን ስጥልን። የጠቅላይ ሚስተሩ ከአክሱም ወሎ ጉዞ በዚህ መልክ ተከውኗል። ኪዳኑ ደብም ታጥቧል። ጥቃቱን ለመመለስ የህወኃትን አሳክተዋል ጠ/ሚር እብይ አህመድ። ለድልም አብቅተዋል።
አሳቸውም አቶ ንጉሹ ጥላሁንም እንኳን ለዚህ ድል አባቃቸው። የመከላከያ ሹም ሽረቱም ተልዕኮውን አሳክቷል። አማራን የደም መሬት በማድረግ፤ ልጆቹን በሰኔል እና በቹቻ በመደመር። መጪው ጊዜ ጨለማ ነው አብሶ ለአብን።
Ethiopia: ሰበር ዜና - የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና | EthioTimes Daily Ethiopian News | Migbaru Kebede
ነፍስ ይምር። ለቤ
Ethiopia: ሰበር ዜና - ጀነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸውን መንግስት ገለጸ | General Asamenew Tsige
ተሰቦችም መጽናናትን ፈጣሪ ኢላክ
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ